ጄኔራል አሲሚ ጎይታ ለከፍተኛ ባለሥልጣናት እና ለሳኅል ጥምረት ልዑካን የክብር እራት አዘጋጁ
10:45 23.12.2025 (የተሻሻለ: 10:54 23.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ጄኔራል አሲሚ ጎይታ ለከፍተኛ ባለሥልጣናት እና ለሳኅል ጥምረት ልዑካን የክብር እራት አዘጋጁ
ዝግጅቱ የማሊ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን፣ በርካታ የመንግሥት አባላትን፣ የኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ ልዑካንን እንዲሁም በማሊ እውቅና የተሰጣቸውን አምባሳደሮች አሰባስቧል።
የእራት ሥነ-ሥርዓቱ ትናትና ምሽት በኩሉባ ቤተ-መንግሥት ተካሂዷል።
ምሽቱ በማሊ የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋቾች እና የማንዲንጌን ጥልቅ ባሕላዊ ህይወት የሚወክል ትርዒት ባቀረበው አርቲስት ሳሊፍ ኬይታ ደምቆ እንደነበር የማሊ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ባሠራጨው መረጃ ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X


