የሶማሊያ ጦር ሦስት መሪዎችን ጨምሮ 15 የአል-ሸባብ አሸባሪዎችን ገደለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሶማሊያ ጦር ሦስት መሪዎችን ጨምሮ 15 የአል-ሸባብ አሸባሪዎችን ገደለ
የሶማሊያ ጦር ሦስት መሪዎችን ጨምሮ 15 የአል-ሸባብ አሸባሪዎችን ገደለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.12.2025
ሰብስክራይብ

የሶማሊያ ጦር ሦስት መሪዎችን ጨምሮ 15 የአል-ሸባብ አሸባሪዎችን ገደለ

አሸባሪዎቹ ከሞቃዲሾ በ50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሐዋድሌ ከተማ በተካሄደ ወታደራዊ ዘመቻ ተደምስሰዋል ሲል የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር በመግለጫው አስታውቋል፡፡

ከተገደሉት አሸባሪዎች መካከል በጃባድ ጎዳኔ ክልል የሽብር ቡድኑ መሪ የነበረው ጃአፈር አደን ይገኝበታል።

"ይህ ዘመቻ ቡድኑ በአካባቢው የሚፈፅመውን የማጥቃት አቅም በእጅጉ አሽመድምዷል...። የሶማሊያ ብሔራዊ ጦር የሽብር መረቦችን በመበጣጠስ እና ዘላቂ ሰላም፣ መረጋጋት እና ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚያደርገው ቀጣይነት ያለው ጥረት አካል ነው..."

*በሩሲያ የታገደ የሽብር ድርጅት

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0