https://amh.sputniknews.africa
የአሜሪካ የዕዳ ወለድ 1 ትሪሊዮን ዶላር ደርሠ
የአሜሪካ የዕዳ ወለድ 1 ትሪሊዮን ዶላር ደርሠ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ የዕዳ ወለድ 1 ትሪሊዮን ዶላር ደርሠ የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ማርጆሪ ቴይለር ግሪን የዩናይትድ ስቴትስን ተስፋፊ የውጭ ፖሊሲ በመተቸት፤ የአሜሪካ ብሔራዊ ዕዳ ዓመታዊ ወለድ አሁን 1 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል ብለዋል። እየጨመረ ያለው የዩናይትድ... 23.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-23T10:02+0300
2025-12-23T10:02+0300
2025-12-23T10:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2629231_0:238:576:562_1920x0_80_0_0_cee99ef3a1f2a4a871b47983b309179a.jpg
የአሜሪካ የዕዳ ወለድ 1 ትሪሊዮን ዶላር ደርሠ የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ማርጆሪ ቴይለር ግሪን የዩናይትድ ስቴትስን ተስፋፊ የውጭ ፖሊሲ በመተቸት፤ የአሜሪካ ብሔራዊ ዕዳ ዓመታዊ ወለድ አሁን 1 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል ብለዋል። እየጨመረ ያለው የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ ዕዳ አሁን ላይ ከ38.5 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ደርሧል።በሌላ በኩል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለጋዛ መልሶ ግንባታ 60 ቢሊዮን ዶላር ለመመደብ እቅዷል መባሉን ውድቅ አድርጓል። "ይህ የውሸት ዜና ነው። በዕቅዱ ውስጥ አሜሪካ 60 ቢሊዮን ዶላር እንደምትከፍል የሚገልጽ አንድም ቦታ የለም" ሲል በኤክስ ገፁ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2629231_0:184:576:616_1920x0_80_0_0_3d06c97aa413bc95cbf568bd0caa7a6b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአሜሪካ የዕዳ ወለድ 1 ትሪሊዮን ዶላር ደርሠ
10:02 23.12.2025 (የተሻሻለ: 10:04 23.12.2025) የአሜሪካ የዕዳ ወለድ 1 ትሪሊዮን ዶላር ደርሠ
የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ማርጆሪ ቴይለር ግሪን የዩናይትድ ስቴትስን ተስፋፊ የውጭ ፖሊሲ በመተቸት፤ የአሜሪካ ብሔራዊ ዕዳ ዓመታዊ ወለድ አሁን 1 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል ብለዋል።
እየጨመረ ያለው የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ ዕዳ አሁን ላይ ከ38.5 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ደርሧል።
በሌላ በኩል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለጋዛ መልሶ ግንባታ 60 ቢሊዮን ዶላር ለመመደብ እቅዷል መባሉን ውድቅ አድርጓል።
"ይህ የውሸት ዜና ነው። በዕቅዱ ውስጥ አሜሪካ 60 ቢሊዮን ዶላር እንደምትከፍል የሚገልጽ አንድም ቦታ የለም" ሲል በኤክስ ገፁ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X