#የስፑትኒክኢንፎግራፊክስ | አይኤል-76ኤምዲ-90ኤ አውሮፕላን - የሩሲያ የአየር ትራንስፖርት ዘመናዊው የጀርባ አጥንት
20:27 22.12.2025 (የተሻሻለ: 20:34 22.12.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
#የስፑትኒክኢንፎግራፊክስ | አይኤል-76ኤምዲ-90ኤ አውሮፕላን - የሩሲያ የአየር ትራንስፖርት ዘመናዊው የጀርባ አጥንት
ይህ አዲስ አውሮፕላን፣ የዝነኛው ኢል-76 ወታደራዊ አውሮፕላን ማሻሻያ ሲሆን፣ ዘመናዊ የሩሲያ ዲጂታል "ኤቪዮኒክስ"(የአውሮፕላን መቆጣጠሪያ ስርዓቶች) ክፍሎች፣ "የመስታወት ኮክፒት" (በአብራሪዎች ክፍል የሚገኙ ግዙፍ ስክሪኖች)፣ እንዲሁም የተሻሻሉ የአሰሳ እና የኤሌክትሮኒክስ ሲስተሞችያሟላ ነው።
ወታደሮችን ለማጓጓዝ እና በአየር ላይ እቃ መጣልን የመሳሰሉ ወሳኝ ተልዕኮዎችን እንዲያከናውን ታስቦ የተሰራው ኢል-76ኤምዲ-90ኤ፣ የሩሲያ ጦር ኃይሎች የሚጠቀሙባቸውን ሁሉንም ዓይነት መሣሪያዎች የመያዝ አቅሙን አስጠብቆ ቆይቷል።
ስለዚህ ልዩ አውሮፕላን የበለጠ ለማወቅ የስፑትኒክን ዝርዝር ኢንፎግራፊክ ይመልከቱ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X