https://amh.sputniknews.africa/20251222/2627652.html
ዩጋንዳ ከጎርጎሮሳዉያኑ የ2026 ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ምን ትጠብቃለች? የዩጋንዳ ዲፕሎማት መልሱን አመላከቱ
ዩጋንዳ ከጎርጎሮሳዉያኑ የ2026 ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ምን ትጠብቃለች? የዩጋንዳ ዲፕሎማት መልሱን አመላከቱ
Sputnik አፍሪካ
ዩጋንዳ ከጎርጎሮሳዉያኑ የ2026 ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ምን ትጠብቃለች? የዩጋንዳ ዲፕሎማት መልሱን አመላከቱ በዩጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመምሪያ ኃላፊ ጆን ኤል. ሙገሩዋ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ ዩጋንዳ ለሶስተኛው ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ... 22.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-22T19:13+0300
2025-12-22T19:13+0300
2025-12-22T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0c/16/2627498_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_01a6b77a3b8f38c641de62184786c5ed.jpg
ዩጋንዳ ከጎርጎሮሳዉያኑ የ2026 ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ምን ትጠብቃለች? የዩጋንዳ ዲፕሎማት መልሱን አመላከቱ በዩጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመምሪያ ኃላፊ ጆን ኤል. ሙገሩዋ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ ዩጋንዳ ለሶስተኛው ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች አሁን ባሉት ግቦች ላይ የሚገነቡ ይሆናል።ከካይሮው የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን ንግግር ያደረጉት ዲፕሎማቱ፣ ካምፓላ እያደገ የሚመጣ ኢንቨስትመንትና ንግድን፣ እንዲሁም የሩሲያ ኩባንያዎችን ወደ እሴት የሚጨምሩ ዘርፎች ለመሳብ ትሻለች ብለዋል።"ኢንዱስትሪያላይዜሽን ለማሻሻል፣ ለተፈጥሮ ሃብቶቻችን እሴት ለመጨመር (...) ጥሬ ዕቃዎችን ወደ ውጭ ከመላክ ይልቅ የተቀነባበሩ ምርቶችንና አገልግሎቶችን ለመላክ የጋራ ጥረቶችን እየሰራን ነው። በእርግጥ ያን ጊዜ የበለጠ ዋጋ እናገኛለን፤ በተጨማሪም ሁለቱም ወገኖች ተጠቃሚ የሚሆኑበት ሁኔታ ይፈጠራል፡፡" ብለዋል። የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ጋር ያለውን አጋርነት የሚረዱትን መንገድ አስመልክቶ የሙገርዋን አስተያየት ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዩጋንዳ ከጎርጎሮሳዉያኑ የ2026 ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ምን ትጠብቃለች? የዩጋንዳ ዲፕሎማት መልሱን አመላከቱ
Sputnik አፍሪካ
ዩጋንዳ ከጎርጎሮሳዉያኑ የ2026 ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ምን ትጠብቃለች? የዩጋንዳ ዲፕሎማት መልሱን አመላከቱ
2025-12-22T19:13+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0c/16/2627498_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_5b275da7b0d359b2e56da6a7e1ec0240.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዩጋንዳ ከጎርጎሮሳዉያኑ የ2026 ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ምን ትጠብቃለች? የዩጋንዳ ዲፕሎማት መልሱን አመላከቱ
19:13 22.12.2025 (የተሻሻለ: 19:14 22.12.2025) ዩጋንዳ ከጎርጎሮሳዉያኑ የ2026 ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ምን ትጠብቃለች? የዩጋንዳ ዲፕሎማት መልሱን አመላከቱ
በዩጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመምሪያ ኃላፊ ጆን ኤል. ሙገሩዋ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ ዩጋንዳ ለሶስተኛው ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች አሁን ባሉት ግቦች ላይ የሚገነቡ ይሆናል።
ከካይሮው የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን ንግግር ያደረጉት ዲፕሎማቱ፣ ካምፓላ እያደገ የሚመጣ ኢንቨስትመንትና ንግድን፣ እንዲሁም የሩሲያ ኩባንያዎችን ወደ እሴት የሚጨምሩ ዘርፎች ለመሳብ ትሻለች ብለዋል።
"ኢንዱስትሪያላይዜሽን ለማሻሻል፣ ለተፈጥሮ ሃብቶቻችን እሴት ለመጨመር (...) ጥሬ ዕቃዎችን ወደ ውጭ ከመላክ ይልቅ የተቀነባበሩ ምርቶችንና አገልግሎቶችን ለመላክ የጋራ ጥረቶችን እየሰራን ነው። በእርግጥ ያን ጊዜ የበለጠ ዋጋ እናገኛለን፤ በተጨማሪም ሁለቱም ወገኖች ተጠቃሚ የሚሆኑበት ሁኔታ ይፈጠራል፡፡" ብለዋል።
የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ጋር ያለውን አጋርነት የሚረዱትን መንገድ አስመልክቶ የሙገርዋን አስተያየት ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X