https://amh.sputniknews.africa
ጥንታዊ አገር በቀል ዕውቀቶችን በአግባቡ አጥንቶ መሰነድ ይገባል - የሀዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ዳይሬክተር
ጥንታዊ አገር በቀል ዕውቀቶችን በአግባቡ አጥንቶ መሰነድ ይገባል - የሀዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
ጥንታዊ አገር በቀል ዕውቀቶችን በአግባቡ አጥንቶ መሰነድ ይገባል - የሀዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ዳይሬክተር ወንድይፍራው ምሕረት (ዶ/ር) ፤ የኢትዮጵያ ዘመናዊ የትምሕርት ሥርዓት አገሪቱን በዘመናት ሂደት ያዳበረቻቸውን ቱባ ዕውቀቶች ችላ ያለ... 22.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-22T18:42+0300
2025-12-22T18:42+0300
2025-12-22T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/16/2627270_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_0745a9b0dba893a5481fc1ab07049ed9.jpg
ጥንታዊ አገር በቀል ዕውቀቶችን በአግባቡ አጥንቶ መሰነድ ይገባል - የሀዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ዳይሬክተር ወንድይፍራው ምሕረት (ዶ/ር) ፤ የኢትዮጵያ ዘመናዊ የትምሕርት ሥርዓት አገሪቱን በዘመናት ሂደት ያዳበረቻቸውን ቱባ ዕውቀቶች ችላ ያለ መሆኑን ይገልጻሉ። "ኢትዮጵያ ውስጥ ዘመናዊ ትምህርትን ማስተዋወቅ ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ አገር በቀል ዕውቀት ሙሉ በሙሉ ችላ ተብሏል። የዘመናዊው ትምህርት በአባቶቻችን እና በአገሪቱ የታሪክ ጉዞ ከመሰረትነው አገር በቀል ዕውቀት ተለያይቷል።" ብለዋል። ዳይሬተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በተለያዩ ዘርፎች ያሉ አገር በቀል ዕውቀቶችን ለጥናት እና ምርምር ማዋል ላይ በስፋት መሣራት እንደሚገባም አስገንዝበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጥንታዊ አገር በቀል ዕውቀቶችን በአግባቡ አጥንቶ መሰነድ ይገባል - የሀዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
ጥንታዊ አገር በቀል ዕውቀቶችን በአግባቡ አጥንቶ መሰነድ ይገባል - የሀዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ዳይሬክተር
2025-12-22T18:42+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/16/2627270_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_c42720b6321ba6b153114b6b17c12314.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጥንታዊ አገር በቀል ዕውቀቶችን በአግባቡ አጥንቶ መሰነድ ይገባል - የሀዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ዳይሬክተር
18:42 22.12.2025 (የተሻሻለ: 18:44 22.12.2025) ጥንታዊ አገር በቀል ዕውቀቶችን በአግባቡ አጥንቶ መሰነድ ይገባል - የሀዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ዳይሬክተር
ወንድይፍራው ምሕረት (ዶ/ር) ፤ የኢትዮጵያ ዘመናዊ የትምሕርት ሥርዓት አገሪቱን በዘመናት ሂደት ያዳበረቻቸውን ቱባ ዕውቀቶች ችላ ያለ መሆኑን ይገልጻሉ።
"ኢትዮጵያ ውስጥ ዘመናዊ ትምህርትን ማስተዋወቅ ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ አገር በቀል ዕውቀት ሙሉ በሙሉ ችላ ተብሏል። የዘመናዊው ትምህርት በአባቶቻችን እና በአገሪቱ የታሪክ ጉዞ ከመሰረትነው አገር በቀል ዕውቀት ተለያይቷል።" ብለዋል።
ዳይሬተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በተለያዩ ዘርፎች ያሉ አገር በቀል ዕውቀቶችን ለጥናት እና ምርምር ማዋል ላይ በስፋት መሣራት እንደሚገባም አስገንዝበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X