የኪዬቭ አገዛዝ ከወደቀ በኋላ ባለሥልጣናቱ ወደ ውጭ አገር ለመሸሽ አቅደዋል ሲል የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ገለጸ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኪዬቭ አገዛዝ ከወደቀ በኋላ ባለሥልጣናቱ ወደ ውጭ አገር ለመሸሽ አቅደዋል ሲል የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ገለጸ
የኪዬቭ አገዛዝ ከወደቀ በኋላ ባለሥልጣናቱ ወደ ውጭ አገር ለመሸሽ አቅደዋል ሲል የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ገለጸ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.12.2025
ሰብስክራይብ

የኪዬቭ አገዛዝ ከወደቀ በኋላ ባለሥልጣናቱ ወደ ውጭ አገር ለመሸሽ አቅደዋል ሲል የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ገለጸ

​እንደ የውጭ መረጃ አገልግሎቱ (ኤስቪአር) ገለጻ፣ ብዙ የዩክሬን ከፍተኛ ባለሥልጣናት እና ተደማጭነት ያላቸው ግለሰቦች አስቀድመው ቤተሰቦቻቸውን ወደ ባህር ማዶ ያዛወሩ ሲሆን የፋይናንስ ሀብቶቻቸውንም ወደ ውጭ አገር አሽሽተዋል።

​ በተጨማሪም የዩክሬን ባለሥልጣናት እና ነጋዴዎች በየአገራቱ የመኖሪያ ፈቃድ ለማግኘት ለሚደረግ የድጋፍ ጥያቄ ወደ አውሮፓ አገራት ዲፕሎማቶች እየቀረቡ መሆኑን ተቋሙ ጠቁሟል።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0