በኮመንዌልዝ ነፃ መንግሥታት አገራት መካከል የሚደረጉ የንግድ ልውውጦች የየአገራቱ ገንዘቦች ድርሻ ከ96 በመቶ በላይ መሆኑን ፑቲን ገለጹ
15:10 22.12.2025 (የተሻሻለ: 15:14 22.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በኮመንዌልዝ ነፃ መንግሥታት አገራት መካከል የሚደረጉ የንግድ ልውውጦች የየአገራቱ ገንዘቦች ድርሻ ከ96 በመቶ በላይ መሆኑን ፑቲን ገለጹ
በሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው ኢ-መደበኛ ጉባኤ ላይ የሩሲያው ፕሬዝዳንት የሰጧቸው ዋና ዋና መግለጫዎች፦
የኮመንዌልዝ ነፃ መንግሥታት የጋራ ማኅበር (ሲአይኤስ) ራሱን የቻለና የተከበረ ቀጣናዊ ማኅበር መሆኑን አረጋግጧል፡፡
የማኅበሩ አገራት በገንዘብና በፋይናንስ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር እያሰፉ ነው፡፡
አባል አገራቱ የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነታቸውን እያጠናከሩ ይገኛሉ፡፡
ሽብርተኝነትን እና ጽንፈኝነትን መዋጋት የማኅበሩ የጋራ የትብብር መስክ ሆኖ ይቀጥላል፡፡
በሲአይኤስ ማዕቀፍ ውስጥ ያለውን አጋርነት ማጠናከር የአባል አገራቱን መሠረታዊ ጥቅም ያገለግላል።
የኮመንዌልዝ ነፃ መንግሥታት የቀድሞ የሶቪዬት ሕብረት አባል የነበሩ በርካታ አገራትን ያቀፈ ቀጣናዊ የበይነ-መንግሥታት ድርጅት ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X