https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ የቀድሞዋን የሶቪዬት ሕብረት ተፅዕኖ ወደ ነበረበት ለመመለስ እያቀደች ነው የሚሉ ዘገባዎች እውነት አይደሉም ሲሉ የክሪሚሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ
ሩሲያ የቀድሞዋን የሶቪዬት ሕብረት ተፅዕኖ ወደ ነበረበት ለመመለስ እያቀደች ነው የሚሉ ዘገባዎች እውነት አይደሉም ሲሉ የክሪሚሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የቀድሞዋን የሶቪዬት ሕብረት ተፅዕኖ ወደ ነበረበት ለመመለስ እያቀደች ነው የሚሉ ዘገባዎች እውነት አይደሉም ሲሉ የክሪሚሊን ቃል አቀባይ ተናገሩዲሚትሪ ፔስኮቭ፣ ክሬምሊን እንዲህ ያሉ ዘገባዎችን አይቶ እንደሆነና በጉዳዩ ላይ ያለውን አስተያየት... 22.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-22T11:41+0300
2025-12-22T11:41+0300
2025-12-22T12:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/16/2622198_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_dbc61bfbfff225da74685d0279df392b.jpg
ሩሲያ የቀድሞዋን የሶቪዬት ሕብረት ተፅዕኖ ወደ ነበረበት ለመመለስ እያቀደች ነው የሚሉ ዘገባዎች እውነት አይደሉም ሲሉ የክሪሚሊን ቃል አቀባይ ተናገሩዲሚትሪ ፔስኮቭ፣ ክሬምሊን እንዲህ ያሉ ዘገባዎችን አይቶ እንደሆነና በጉዳዩ ላይ ያለውን አስተያየት ለጋዜጠኞች ሲገልጹ፤ ዘገባዎቹ ምን ያህል ተዓማኒ እንደሆኑ ክሬምሊን እንደማያውቅ አስረድተዋል።"ስለዚህ ጉዳይ የተበታተኑ ዘገባዎችን አይተናል፤ ነገር ግን ዘገባዎቹ እውነት ቢሆኑ እንኳ፣ ይህ የመረጃ ተቋማት የተሳሳተ አመክንዮ፣ ምርመራ እና ድምዳሜ ላይ የሚደርሱበት ዓይነት ሁኔታ ነው። መረጃው ፍጹም ከእውነት የራቀ ነው" ብለዋል።ቀደም ብሎ አንድ የእንግሊዝ የሚዲያ የአሜሪን የደህንነት ምንጮችን ጠቅሶ ባወጣው ዘገባ፣ ፑቲን "መላዋን ዩክሬንን የመቆጣጠር እና ቀደም ሲል የቀድሞው የሶቪዬት ግዛት አካል የነበሩ የአውሮፓ ክፍሎችን መልሶ የመያዝ ዓላማ አላቸው" ሲል ገልጾ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/16/2622198_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_9276c27ea14cb107c153cbc5a59ccfa6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ የቀድሞዋን የሶቪዬት ሕብረት ተፅዕኖ ወደ ነበረበት ለመመለስ እያቀደች ነው የሚሉ ዘገባዎች እውነት አይደሉም ሲሉ የክሪሚሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ
11:41 22.12.2025 (የተሻሻለ: 12:14 22.12.2025) ሩሲያ የቀድሞዋን የሶቪዬት ሕብረት ተፅዕኖ ወደ ነበረበት ለመመለስ እያቀደች ነው የሚሉ ዘገባዎች እውነት አይደሉም ሲሉ የክሪሚሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ
ዲሚትሪ ፔስኮቭ፣ ክሬምሊን እንዲህ ያሉ ዘገባዎችን አይቶ እንደሆነና በጉዳዩ ላይ ያለውን አስተያየት ለጋዜጠኞች ሲገልጹ፤ ዘገባዎቹ ምን ያህል ተዓማኒ እንደሆኑ ክሬምሊን እንደማያውቅ አስረድተዋል።
"ስለዚህ ጉዳይ የተበታተኑ ዘገባዎችን አይተናል፤ ነገር ግን ዘገባዎቹ እውነት ቢሆኑ እንኳ፣ ይህ የመረጃ ተቋማት የተሳሳተ አመክንዮ፣ ምርመራ እና ድምዳሜ ላይ የሚደርሱበት ዓይነት ሁኔታ ነው። መረጃው ፍጹም ከእውነት የራቀ ነው" ብለዋል።
ቀደም ብሎ አንድ የእንግሊዝ የሚዲያ የአሜሪን የደህንነት ምንጮችን ጠቅሶ ባወጣው ዘገባ፣ ፑቲን "መላዋን ዩክሬንን የመቆጣጠር እና ቀደም ሲል የቀድሞው የሶቪዬት ግዛት አካል የነበሩ የአውሮፓ ክፍሎችን መልሶ የመያዝ ዓላማ አላቸው" ሲል ገልጾ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X