'በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን ተማሪዎች በሩሲያ መማር ይችላሉ' ሲሉ የሮስኮንግረስ ፋውንዴሽን ዳይሬክተር ተናገሩ

ሰብስክራይብ

'በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን ተማሪዎች በሩሲያ መማር ይችላሉ' ሲሉ የሮስኮንግረስ ፋውንዴሽን ዳይሬክተር ተናገሩ

በሞስኮ እና በአኅጉሪቱ መካከል ያለው ግንኙነት ከጎርጎሮሳውያኑ የ2019 የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ወዲህ እየጠነከረ መጥቷል ሲሉ አሌክሳንደር ስተግሌቭ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በሰዎች መካከል ያለው ቀጥተኛ ውይይት "ለሶፍት ፓወር" አስፈላጊ ነው፣ በአሁኑ ጊዜ እየተዘጋጁ ያሉት የትምህርት ፕሮግራሞችም እንዲሁ" ሲሉ ስተግሌቭ ገልጸዋል። "በቅርቡ በተደረገ የንግድ ስብሰባ ላይ፣ በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን ተማሪዎች በሩሲያ የመማር ዕድል እንዳላቸው ወይም ቀድሞውኑ ትምህርታቸውን እዚያ እንዳጠናቀቁ ተረጋግጧል።" ብለዋል፡፡

አፍሪካ በዓለም ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወጣት ሕዝብ ያላት አኅጉር ስትሆን ለቴክኖሎጂ ከፍተኛ ፍላጎት አለ፤ ይህም ለሩሲያ ኩባንያዎች ዕድል ነው ሲሉ አጽንዖት ሰጥተዋል። የ"ሶፍት ፓወር"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0