የሩሲያ መርማሪዎች በአንድ የሩሲያ ከፍተኛ የጦር መኮንን ግድያ ላይ የወንጀል ምርመራ መጀመራቸውን የምርመራ ኮሚቴው አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ መርማሪዎች በአንድ የሩሲያ ከፍተኛ የጦር መኮንን ግድያ ላይ የወንጀል ምርመራ መጀመራቸውን የምርመራ ኮሚቴው አስታወቀ

የጠቅላላ መምሪያ የኦፕሬሽናል ሥልጠና ዳይሬክቶሬት ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ፋኒል ሳርቫሮቭ፣ በአደጋው የደረሰባቸው ጉዳት ለህልፈት እንደዳረጋቸው የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ አስታውቋል።

ኮሚቴው በመግለጫው፣ “እንደ መርማሪዎች ገለጻ፣ በዛሬው ዕለት ማለዳ በደቡባዊ ሞስኮ ያሴኔቫያ መንገድ ላይ በተሽከርካሪ የታችኛው ክፍል (ሻሲ) ላይ ተጠምዶ የነበረ ፈንጂ ፈንድቷል፡፡” ብሏል።

መርማሪዎቹ ስለ ግድያው በርካታ የጥራጣሬ አቅጣጫዎችን እየመረመሩ ሲሆን፣ ይህም በዩክሬን ልዩ አገልግሎቶች የተቀነባበረ ሊሆን የሚችለውን ዕድል እንደሚያካትት ኮሚቴው አክሎ ገልጿል።

ቀደም ብለው የወጡ ዘገባዎች በደቡባዊ ሞስኮ በደረሰው በዚህ ጥቃት አንድ ሰው መጎዳቱን እና አንድ ተሽከርካሪ ላይ ጉዳት መድረሱን ጠቅሰው ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0