አፍሪካ ወሳኝ አማራጭ ድምጽ ለሆነው ስፑትኒክ አድናቆት አላት ሲሉ የዚምባብዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ ወሳኝ አማራጭ ድምጽ ለሆነው ስፑትኒክ አድናቆት አላት ሲሉ የዚምባብዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

አፍሪካውያን ታዳሚያን ከታሪካዊ ተጽዕኖ ፈጣሪ ምንጮች ባሻገር፣ የተለያዩ አመለካከቶችን በንቃት ይፈልጋሉ ሲሉ አሞን ሙርዊራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"አንድ ልሳን ስርጭት ላይ ተመሥርተን መተንተን አንችልም" ሲሉ በካይሮ ከተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን የተናገሩት ሚኒስትሩ "በብዝኃ–ስርጭት (ብዙ ዕይታዎች) ላይ በመመሥረት መረጃ ይተነተናል።" ብለዋል፡፡

ከቅኝ ግዛት ነጻ በወጣችው የዛሬይቱ አፍሪካ እንደ ስፑትኒክ ያሉ አማራጭ ድምፆችን ማግኘት፣ አፍሪካውያን አመለካከቶችን እንዲያነጻጽሩ እንዲሁም ስለ ዓለም አቀፋዊ እና አካባቢያዊ እውነታዎች የበለጠ ሚዛናዊ ግንዛቤ ላይ እንዲደርሱ ያስችላቸዋል፤ በማለትም አጽናኦት ሰጥተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0