https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ ዩክሬንን በተመለከተ አዲስ ዙር ንግግር ለማድረግ ማያሚ ገቡ
የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ ዩክሬንን በተመለከተ አዲስ ዙር ንግግር ለማድረግ ማያሚ ገቡ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ ዩክሬንን በተመለከተ አዲስ ዙር ንግግር ለማድረግ ማያሚ ገቡ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ለውጭ አገራት ኢኮኖሚያዊ ትብብር፣ ኪሪል ዲሚትሪቭ፣ በዛሬው ዕለት በማያሚ ከአሜሪካ ተደራዳሪዎች ጋር ለሁለተኛ ቀን የዩክሬን የሰላም... 21.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-21T20:36+0300
2025-12-21T20:36+0300
2025-12-21T20:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/15/2619592_7:0:1913:1072_1920x0_80_0_0_cd3a3bddb02048956f1ef67f2993a5a0.jpg
የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ ዩክሬንን በተመለከተ አዲስ ዙር ንግግር ለማድረግ ማያሚ ገቡ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ለውጭ አገራት ኢኮኖሚያዊ ትብብር፣ ኪሪል ዲሚትሪቭ፣ በዛሬው ዕለት በማያሚ ከአሜሪካ ተደራዳሪዎች ጋር ለሁለተኛ ቀን የዩክሬን የሰላም ንግግሮች መመለሳቸውን የሪያ ኖቮስቲ ጋዜጠኛ ዘግቧል።ዲሚትሪቭ በትላንትናው ዕለት ማያሚ እንደደረሱ ወዲያውኑ ወደ ንግግሩ ያቀኑ ሲሆን፣ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ እና አማቻቸው ጃሬድ ኩሽነር ጋር የተደረገው ውይይት ገንቢ እንደነበር ገልጸውታል።የሩሲያው ልዩ መልዕክተኛ በዛሬው ዕለት ማያሚን ለቀው ይወጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ ዩክሬንን በተመለከተ አዲስ ዙር ንግግር ለማድረግ ማያሚ ገቡ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ ዩክሬንን በተመለከተ አዲስ ዙር ንግግር ለማድረግ ማያሚ ገቡ
2025-12-21T20:36+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/15/2619592_246:0:1675:1072_1920x0_80_0_0_0bfc49fde952e535b067a1fb12017497.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ ዩክሬንን በተመለከተ አዲስ ዙር ንግግር ለማድረግ ማያሚ ገቡ
20:36 21.12.2025 (የተሻሻለ: 20:44 21.12.2025) የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ ዩክሬንን በተመለከተ አዲስ ዙር ንግግር ለማድረግ ማያሚ ገቡ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ለውጭ አገራት ኢኮኖሚያዊ ትብብር፣ ኪሪል ዲሚትሪቭ፣ በዛሬው ዕለት በማያሚ ከአሜሪካ ተደራዳሪዎች ጋር ለሁለተኛ ቀን የዩክሬን የሰላም ንግግሮች መመለሳቸውን የሪያ ኖቮስቲ ጋዜጠኛ ዘግቧል።
ዲሚትሪቭ በትላንትናው ዕለት ማያሚ እንደደረሱ ወዲያውኑ ወደ ንግግሩ ያቀኑ ሲሆን፣ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ እና አማቻቸው ጃሬድ ኩሽነር ጋር የተደረገው ውይይት ገንቢ እንደነበር ገልጸውታል።
የሩሲያው ልዩ መልዕክተኛ በዛሬው ዕለት ማያሚን ለቀው ይወጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |