https://amh.sputniknews.africa/20251221/2616631.html
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ልዩ ኮማንዶ አስመረቀ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ልዩ ኮማንዶ አስመረቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ልዩ ኮማንዶ አስመረቀየኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በተልዕኮው ልዩና ስትራቴጂያዊ የሆነ "ኤሊት" (ልዩ ኮማንዶ) ፖሊስ ኃይል መገንባቱ የፀጥታ ሪፎርማችን ትልቅ ማሳያ ነው ሲሉ ምክትል... 21.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-21T18:26+0300
2025-12-21T18:26+0300
2025-12-21T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/15/2615450_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_7a9c3e09ea40f0e3f4508cd2e281f3e0.jpg
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ልዩ ኮማንዶ አስመረቀየኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በተልዕኮው ልዩና ስትራቴጂያዊ የሆነ "ኤሊት" (ልዩ ኮማንዶ) ፖሊስ ኃይል መገንባቱ የፀጥታ ሪፎርማችን ትልቅ ማሳያ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ አስነብበዋል።ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ "የሀገራችንን ሉዓላዊነትና የሕዝባችንን ሰላም የሚፈታተኑ የሽብርና የከባድ ወንጀል ሙከራዎችን በብቃት የመከላከልና መቆጣጠር ኃላፊነት ተጥሎበታል" ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በበኩላቸው ሥልጠናው ማንኛውንም ልዩ “ኦፕሬሽኖች” እና ግዳጆችን በከፍተኛ ብቃት መፈፀም የሚያስችል ጠንካራ አቅም መፍጠሩን ገልፀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/15/2615450_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_3b94e0863f7082534d461900cb7b56a5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ልዩ ኮማንዶ አስመረቀ
18:26 21.12.2025 (የተሻሻለ: 18:34 21.12.2025) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ልዩ ኮማንዶ አስመረቀ
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በተልዕኮው ልዩና ስትራቴጂያዊ የሆነ "ኤሊት" (ልዩ ኮማንዶ) ፖሊስ ኃይል መገንባቱ የፀጥታ ሪፎርማችን ትልቅ ማሳያ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ አስነብበዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ "የሀገራችንን ሉዓላዊነትና የሕዝባችንን ሰላም የሚፈታተኑ የሽብርና የከባድ ወንጀል ሙከራዎችን በብቃት የመከላከልና መቆጣጠር ኃላፊነት ተጥሎበታል" ብለዋል፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በበኩላቸው ሥልጠናው ማንኛውንም ልዩ “ኦፕሬሽኖች” እና ግዳጆችን በከፍተኛ ብቃት መፈፀም የሚያስችል ጠንካራ አቅም መፍጠሩን ገልፀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X