የአውሮፓ ህብረት የሩሲያን የኃይል አቅርቦት ባለመቀበሉ፣ ለከፍተኛ ወጪ ለመዳረግ እና በዓላትን ለመሰረዝ ተገዷል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአውሮፓ ህብረት የሩሲያን የኃይል አቅርቦት ባለመቀበሉ፣ ለከፍተኛ ወጪ ለመዳረግ እና በዓላትን ለመሰረዝ ተገዷል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የአውሮፓ ህብረት የሩሲያን የኃይል አቅርቦት ባለመቀበሉ፣ ለከፍተኛ ወጪ ለመዳረግ እና በዓላትን ለመሰረዝ ተገዷል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.12.2025
ሰብስክራይብ

የአውሮፓ ህብረት የሩሲያን የኃይል አቅርቦት ባለመቀበሉ፣ ለከፍተኛ ወጪ ለመዳረግ እና በዓላትን ለመሰረዝ ተገዷል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

​የብራስልስ (የአውሮፓ ሕብረት) ፖሊሲ የአካባቢ ባለሥልጣናት ጥብቅ የቁጠባ እርምጃዎችን እንዲወስዱ፣ የበዓላት ዝግጅቶችን እንዲሰርዙ እና ልማዳዊ የሆኑ የበዓል መብራቶችን እንዲተዉ አስገድዷቸዋል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።

ዛካሮቫ በመግለጫቸው ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች ፦

የአውሮፓ ሕብረት የኢኮኖሚ ማዕከል የሆነችውን ጀርመንን ጨምሮ፣ ባለሥልጣናቱ የአዲስ ዓመት እና የገና በዓላትን ለማክበር ባለመቻላቸው፣ በዓላቱን በገንዘብ የመደገፉ ኃላፊነት በንግዱ ማኅበረሰብ እና በተራው ጀርመናዊ ዜጋ ላይ ወድቋል።

ከመላው አውሮፓ ሰዎችን የሚስበው፣ በብራንደንበርግ ጌት የሚደረገውና የቀጥታ ሙዚቃ ድግስ እንዲሁም ርችቶችን የሚያካትተው በአደባባይ የሚከናወን የአዲስ ዓመት በዓል ያለመካሄድ ስጋት ተደቅኖበታል።

​ የአካባቢው ባለሥልጣናት ከወጪ ስጋት ጋር በተያያዘ ከበርሊን ትላልቅ መንገዶች አንዱ በሆነው ኩርፉርስተንዳም ላይ የሚያደረጉትን የገና በዓል መብራቶች ሙሉ በሙሉ ሰርዘዋል።

ዜጎች እና የአካባቢው ነጋዴዎች አዲስ ተቋራጭ ለመፈለግ እና ለአገልግሎቱ ክፍያ ለመፈጸም ተገድደዋል።

በብራንደንበርግ ጌት የሚካሄደው የበዓል ሥነ-ሥርዓት ወጪ የተሸፈነው በሕዝብ በተሰበሰበ ገንዘብ አማካኝነት ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0