#viral | ማሌዢያ ውስጥ እያመለጠ የነበረ ቀማኛን ለመያዝ የመኪናውን በር እንደ ሙዝ ልጣጭ ልጦ የጣለው ፖሊስ መነጋገሪያ ሆኗል

ሰብስክራይብ

#viral | ማሌዢያ ውስጥ እያመለጠ የነበረ ቀማኛን ለመያዝ የመኪናውን በር እንደ ሙዝ ልጣጭ ልጦ የጣለው ፖሊስ መነጋገሪያ ሆኗል

ፖሊስ እንዳስታወቀው ተጠርጣሪው የ56 ዓመቷን ሴት ገንዘብና ሰነዶች የያዘ ቦርሳዋን ከዘረፈ በኋላ በፍጥነት በቁጥጥር ሥር ውሏል።

ቪዲዮው ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0