https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ-አፍሪካ ግንኙነት ለፍትሐዊ ፋይናንስ እና የገንዘብ ሉዓላዊነት መንገድ ጠርጓል - የዛምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
የሩሲያ-አፍሪካ ግንኙነት ለፍትሐዊ ፋይናንስ እና የገንዘብ ሉዓላዊነት መንገድ ጠርጓል - የዛምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-አፍሪካ ግንኙነት ለፍትሐዊ ፋይናንስ እና የገንዘብ ሉዓላዊነት መንገድ ጠርጓል - የዛምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በካይሮ ከተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ገባዔ ጎን ለጎን ሙላምቦ ሃይምቤ፤ በተለይም ሩሲያ ፍትሐዊ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ... 21.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-21T17:01+0300
2025-12-21T17:01+0300
2025-12-21T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/15/2614347_0:5:800:455_1920x0_80_0_0_8caff76980b5b2dd6bfd3a633bec5f00.jpg
የሩሲያ-አፍሪካ ግንኙነት ለፍትሐዊ ፋይናንስ እና የገንዘብ ሉዓላዊነት መንገድ ጠርጓል - የዛምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በካይሮ ከተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ገባዔ ጎን ለጎን ሙላምቦ ሃይምቤ፤ በተለይም ሩሲያ ፍትሐዊ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ መዋቅር ለመፍጠር የምታደርገው ጥረት እና “ለአፍሪካ የፋይናንስ ወጪ ቅነሳ” አስተዋፅኦ የሚያደርገውን በንግድ ልውውጥ ሩበልን የመጠቀም ሃሳብ “በጣም አወንታዊ ውጤት” ማምጣቱን አወድሰዋል። “እንዴት አጋርነት መፍጠር እንዳለብን፤ እንዴት መገበያየት እንደምንፈልግ […] የራሳችንን ገንዘብ ለመጠቀም ምን እንደሚያግደን፤ ለእኛ እንዴት እንደሚሠራ መወሰን ያለብን እኛ ነን” ሲሉ ከፍተኛ ዲፕሎማቱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በኢነርጂ፣ በግብርና፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በወሳኝ ማዕድናት ትብብር በመስፋቱም ደስተኛ እንደሆኑ ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/15/2614347_94:0:707:460_1920x0_80_0_0_cddcd8d1ffe57b59230905ee72a872c3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-አፍሪካ ግንኙነት ለፍትሐዊ ፋይናንስ እና የገንዘብ ሉዓላዊነት መንገድ ጠርጓል - የዛምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
17:01 21.12.2025 (የተሻሻለ: 17:04 21.12.2025) የሩሲያ-አፍሪካ ግንኙነት ለፍትሐዊ ፋይናንስ እና የገንዘብ ሉዓላዊነት መንገድ ጠርጓል - የዛምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
በካይሮ ከተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ገባዔ ጎን ለጎን ሙላምቦ ሃይምቤ፤ በተለይም ሩሲያ ፍትሐዊ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ መዋቅር ለመፍጠር የምታደርገው ጥረት እና “ለአፍሪካ የፋይናንስ ወጪ ቅነሳ” አስተዋፅኦ የሚያደርገውን በንግድ ልውውጥ ሩበልን የመጠቀም ሃሳብ “በጣም አወንታዊ ውጤት” ማምጣቱን አወድሰዋል።
“እንዴት አጋርነት መፍጠር እንዳለብን፤ እንዴት መገበያየት እንደምንፈልግ […] የራሳችንን ገንዘብ ለመጠቀም ምን እንደሚያግደን፤ ለእኛ እንዴት እንደሚሠራ መወሰን ያለብን እኛ ነን” ሲሉ ከፍተኛ ዲፕሎማቱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በኢነርጂ፣ በግብርና፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በወሳኝ ማዕድናት ትብብር በመስፋቱም ደስተኛ እንደሆኑ ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X