https://amh.sputniknews.africa/20251221/2614075.html
የኢትዮ-ሕንድ የድህረ-ምረቃ መርሃ ግብር 1,200 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን የማሠልጠን ዓላማ ሰንቋል
የኢትዮ-ሕንድ የድህረ-ምረቃ መርሃ ግብር 1,200 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን የማሠልጠን ዓላማ ሰንቋል
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮ-ሕንድ የድህረ-ምረቃ መርሃ ግብር 1,200 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን የማሠልጠን ዓላማ ሰንቋል መርሃ-ግብሩ በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎችና በሕንድ ስመ-ጥር የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ትብብር በአምስት ዓመታት ተግባራዊ ለማድረግ የታቀደ ነው።የትምህርት... 21.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-21T16:43+0300
2025-12-21T16:43+0300
2025-12-21T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/15/2613921_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_32bdc38491014b13faaf0d9c5bc6d52f.jpg
የኢትዮ-ሕንድ የድህረ-ምረቃ መርሃ ግብር 1,200 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን የማሠልጠን ዓላማ ሰንቋል መርሃ-ግብሩ በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎችና በሕንድ ስመ-ጥር የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ትብብር በአምስት ዓመታት ተግባራዊ ለማድረግ የታቀደ ነው።የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ፣ “በትብብር መርሃ ግብሩ የተካተቱ ስምንት የሕንድ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ችግር ፈቺ የምርምርና ፈጠራ ሥራዎችን በማካሄድ የደቡብ ደቡብ ትብብርን ለማጠናከር ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል፡፡" ሲሉ በመርሃ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ ተናግረዋል።የኢትዮ-ሕንድ የጋራ የድህረ-ምረቃ ትምህርት አስተባባሪ ፕሮፌሰር ክሪሽና ራጅ በበኩላቸው፣ ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎትና በቴክኖሎጂ ውጤታማ ተግባራት እያከናወነች ነው ማለታቸውን የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡ የኢትዮጵያና ሕንድ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትብብር የቴክኖሎጂ ሽግግርን የሚያፋጥን የ"ደቡብ-ደቡብ ትብብር" ወሳኝ መገለጫ መሆኑንም ተገልጿል፡፡ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/15/2613921_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_abb3746b624adb1bc234d77238f16e4e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮ-ሕንድ የድህረ-ምረቃ መርሃ ግብር 1,200 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን የማሠልጠን ዓላማ ሰንቋል
16:43 21.12.2025 (የተሻሻለ: 16:44 21.12.2025) የኢትዮ-ሕንድ የድህረ-ምረቃ መርሃ ግብር 1,200 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን የማሠልጠን ዓላማ ሰንቋል
መርሃ-ግብሩ በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎችና በሕንድ ስመ-ጥር የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ትብብር በአምስት ዓመታት ተግባራዊ ለማድረግ የታቀደ ነው።
የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ፣ “በትብብር መርሃ ግብሩ የተካተቱ ስምንት የሕንድ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ችግር ፈቺ የምርምርና ፈጠራ ሥራዎችን በማካሄድ የደቡብ ደቡብ ትብብርን ለማጠናከር ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል፡፡" ሲሉ በመርሃ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ ተናግረዋል።
የኢትዮ-ሕንድ የጋራ የድህረ-ምረቃ ትምህርት አስተባባሪ ፕሮፌሰር ክሪሽና ራጅ በበኩላቸው፣ ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎትና በቴክኖሎጂ ውጤታማ ተግባራት እያከናወነች ነው ማለታቸውን የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
የኢትዮጵያና ሕንድ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትብብር የቴክኖሎጂ ሽግግርን የሚያፋጥን የ"ደቡብ-ደቡብ ትብብር" ወሳኝ መገለጫ መሆኑንም ተገልጿል፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X