#viral | የአውሮፕላን መንደርደሪያ ያስፈለገው ፈተና

ሰብስክራይብ

#viral | የአውሮፕላን መንደርደሪያ ያስፈለገው ፈተና

የሕንድ ኦዲሻ ግዛት ብሔራዊ ዘብ የሚመለምለው ለ187 የሥራ መደቦች ብቻ ቢሆንም ከ8 ሺህ በላይ አመልካቾች ለፈተናው ተመዝግበዋል።

የእጩዎች ቁጥር ከሚጠበቀው በላይ በመሆኑ የአካባቢው ባለሥልጣናት የፅሑፍ ፈተናውን በአውሮፕላን መንደርደሪያ ላይ ለማካሄድ ተገደዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0