https://amh.sputniknews.africa
'የኢምፔሪያሊስት የዓለም ሥርዓት ከዚህ በኋላ የሩሲያን አዲስ የልማት አድማስ ሊያደናቅፍ አይችልም' - ናይጄሪያዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት
'የኢምፔሪያሊስት የዓለም ሥርዓት ከዚህ በኋላ የሩሲያን አዲስ የልማት አድማስ ሊያደናቅፍ አይችልም' - ናይጄሪያዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት
Sputnik አፍሪካ
'የኢምፔሪያሊስት የዓለም ሥርዓት ከዚህ በኋላ የሩሲያን አዲስ የልማት አድማስ ሊያደናቅፍ አይችልም' - ናይጄሪያዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት"ከዚህ በተቃራኒው በሩሲያ ላይ በትንሹ 19 ዙር ማዕቀቦችን የጣሉት የአውሮፓ ሀገራት ናቸው ለከባድ የኢኮኖሚ ችግር... 21.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-21T12:37+0300
2025-12-21T12:37+0300
2025-12-21T12:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/15/2610941_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_0008ed3bfaa6bfafa4cd304e98ef6143.jpg
'የኢምፔሪያሊስት የዓለም ሥርዓት ከዚህ በኋላ የሩሲያን አዲስ የልማት አድማስ ሊያደናቅፍ አይችልም' - ናይጄሪያዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት"ከዚህ በተቃራኒው በሩሲያ ላይ በትንሹ 19 ዙር ማዕቀቦችን የጣሉት የአውሮፓ ሀገራት ናቸው ለከባድ የኢኮኖሚ ችግር የተጋለጡት" "ሲሉ ናይጄሪያዊው ጋዜጠኛ እና የሚዲያ ባለሙያ ኢስሃቅ ሞዲቦ ካዉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። አውሮፓ አሁንም የአንድ ወገን የበላይነት ያለውን የዓለም ሥርዓት ተቆጣጥሬ እቀጥላለሁ በሚል ቅዠት ውስጥ ሆና በቅኝ ግዛት እና በእጅ አዙር ቅኝ ግዛት የማስተዳደር ትዕቢት ተጠምዳለች፤ ሆኖም ነገሮች እየተለወጡ ነው ሲሉ አሳስበዋል።"ባለብዙ-ወገን የዓለም ሥርዓት አሁን ላይ ተጨባጭ እውነታ ሆኗል፤ ይህም በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ሉዓላዊነታቸውን የሚያጠናክሩ አዳዲስ ጥምረቶችን ለመፍጠር እንዲደፋፈሩ እያደረጋቸው ነው" ሲሉ ጋዜጠኛው ገልጸዋል። ሩሲያ ከብሪክስ አጋሮቿ እና ከሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጋር የምታደርገው ትብብር፣ እሷን ለብቻዋ ነጥሎ ለማዳከም እና ኢኮኖሚዋን ለማውደም የሚደረገውን ጥረት በከፍተኛ ሁኔታ እንዳከሸፈው ካው አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/15/2610941_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_ac3cb22ce721a054974c8bec533c4a2e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'የኢምፔሪያሊስት የዓለም ሥርዓት ከዚህ በኋላ የሩሲያን አዲስ የልማት አድማስ ሊያደናቅፍ አይችልም' - ናይጄሪያዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት
12:37 21.12.2025 (የተሻሻለ: 12:44 21.12.2025) 'የኢምፔሪያሊስት የዓለም ሥርዓት ከዚህ በኋላ የሩሲያን አዲስ የልማት አድማስ ሊያደናቅፍ አይችልም' - ናይጄሪያዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት
"ከዚህ በተቃራኒው በሩሲያ ላይ በትንሹ 19 ዙር ማዕቀቦችን የጣሉት የአውሮፓ ሀገራት ናቸው ለከባድ የኢኮኖሚ ችግር የተጋለጡት" "ሲሉ ናይጄሪያዊው ጋዜጠኛ እና የሚዲያ ባለሙያ ኢስሃቅ ሞዲቦ ካዉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
አውሮፓ አሁንም የአንድ ወገን የበላይነት ያለውን የዓለም ሥርዓት ተቆጣጥሬ እቀጥላለሁ በሚል ቅዠት ውስጥ ሆና በቅኝ ግዛት እና በእጅ አዙር ቅኝ ግዛት የማስተዳደር ትዕቢት ተጠምዳለች፤ ሆኖም ነገሮች እየተለወጡ ነው ሲሉ አሳስበዋል።
"ባለብዙ-ወገን የዓለም ሥርዓት አሁን ላይ ተጨባጭ እውነታ ሆኗል፤ ይህም በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ሉዓላዊነታቸውን የሚያጠናክሩ አዳዲስ ጥምረቶችን ለመፍጠር እንዲደፋፈሩ እያደረጋቸው ነው" ሲሉ ጋዜጠኛው ገልጸዋል።
ሩሲያ ከብሪክስ አጋሮቿ እና ከሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጋር የምታደርገው ትብብር፣ እሷን ለብቻዋ ነጥሎ ለማዳከም እና ኢኮኖሚዋን ለማውደም የሚደረገውን ጥረት በከፍተኛ ሁኔታ እንዳከሸፈው ካው አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X