የጋራ የፖለቲካ ፍላጎት ካለ ፑቲን ከማክሮን ጋር ለመነጋገር ዝግጁ ናቸው - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየጋራ የፖለቲካ ፍላጎት ካለ ፑቲን ከማክሮን ጋር ለመነጋገር ዝግጁ ናቸው - ክሬምሊን
የጋራ የፖለቲካ ፍላጎት ካለ ፑቲን ከማክሮን ጋር ለመነጋገር ዝግጁ ናቸው - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.12.2025
ሰብስክራይብ

የጋራ የፖለቲካ ፍላጎት ካለ ፑቲን ከማክሮን ጋር ለመነጋገር ዝግጁ ናቸው - ክሬምሊን

"[ማክሮን] ከፑቲን ጋር ለመነጋገር ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል። እዚህ ላይ ፕሬዚዳንቱ በቀጥታ መስመር የተናገሩትን ማስታወስ በጣም አስፈላጊ ሊሆን ይችላል። እርሳቸውም ከማክሮን ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። ስለዚህ የጋራ የፖለቲካ ፍላጎት ካለ ይህ በአዎንታዊ መልኩ ብቻ ሊታይ የሚችል ነው" ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

መግለጫው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት፤ አውሮፓ በሚቀጥሉት ሳምንታት ከፑቲን ጋር ዳግም መወያየቷ ጠቃሚ እንደሆነ በቅርቡ ከገለጹ በኋላ የመጣ ነው።

ማንኛውም የፑቲን-ማክሮን ውይይት የሌላውን አቋም ለመረዳት የሚደረግ እንጂ ለዲስኩር መሆን የለበትም፤ የሩሲያ መሪ አቋማቸውን በዝርዝር እና በተከታታይ ለማስረዳት ሁልጊዜ ዝግጁ ናቸው ሲሉ ፔስኮቭ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0