ኢትዮጵያ በአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ 33 ሜዳሊያ በማግኘት አጠናቀቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ 33 ሜዳሊያ በማግኘት አጠናቀቀች
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ 33 ሜዳሊያ በማግኘት አጠናቀቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.12.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ 33 ሜዳሊያ በማግኘት አጠናቀቀች

በአንጎላ ሉዋንዳ ሲካሄድ የቆየው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ የማጠቃለያ መርሃ ግብር በትናንትናው ዕለት ተካሂዷል፡፡

‎ኢትዮጵያ በውድድሩ ያገኘቻቸው ሜዳሊያዎች፦

8 ወርቅ

9 የብር

16 የነሃስ

ቀደም ሲል የ2027ቱን የወጣቶች ኦሊምፒክ እንድታዘጋጅ የተመረጠችው ኢትዮጵያ፣ የአዘጋጅነት አርማውን ከአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በይፋ መረከቧን ባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ 33 ሜዳሊያ በማግኘት አጠናቀቀች - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ 33 ሜዳሊያ በማግኘት አጠናቀቀች - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0