https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባዔ የጋራ መግለጫ አጸደቀ
የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባዔ የጋራ መግለጫ አጸደቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባዔ የጋራ መግለጫ አጸደቀ "በዝርዝር የተቀመጠው አጠቃላይ የጋራ ትግበራ ሥራ መግለጫ ለቀጣይ ጥረታችን ወሳኝ መመሪያ ሆኖ ፀድቋል" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ተናግረዋል። 🟠 ሁለቱ... 20.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-20T21:31+0300
2025-12-20T21:31+0300
2025-12-21T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/15/2609941_30:0:771:417_1920x0_80_0_0_b61cd47a98c6c8d8f237c3ebb0e0eb87.jpg
የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባዔ የጋራ መግለጫ አጸደቀ "በዝርዝር የተቀመጠው አጠቃላይ የጋራ ትግበራ ሥራ መግለጫ ለቀጣይ ጥረታችን ወሳኝ መመሪያ ሆኖ ፀድቋል" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ተናግረዋል። 🟠 ሁለቱ ወገኖች በንግድ እና ኢኮኖሚ ተግባራዊ ትብብሮች ዙሪያ ልዩ ትኩረት ሰጥተዋል። 🟠 ተሳታፊዎች በተባበሩት መንግሥታት እና በሌሎች መድረኮች የአፍሪካን ፍትሐዊ ውክልና ለማረጋጋጥ በባለ ብዙኃ ወገን መድረኮች ላይ እንደሚተባበሩ አረጋግጠዋል። 🟠 በአፍሪካ ኅብረት እና በጋራ ደህንነት ስምምነት ድርጅት መካከል ግንኙነት ለመፍጠርም ተስማምተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/15/2609941_122:0:678:417_1920x0_80_0_0_995f0669937f493e5baeeec4110678fc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባዔ የጋራ መግለጫ አጸደቀ
21:31 20.12.2025 (የተሻሻለ: 11:54 21.12.2025) የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባዔ የጋራ መግለጫ አጸደቀ
"በዝርዝር የተቀመጠው አጠቃላይ የጋራ ትግበራ ሥራ መግለጫ ለቀጣይ ጥረታችን ወሳኝ መመሪያ ሆኖ ፀድቋል" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ተናግረዋል።
🟠 ሁለቱ ወገኖች በንግድ እና ኢኮኖሚ ተግባራዊ ትብብሮች ዙሪያ ልዩ ትኩረት ሰጥተዋል።
🟠 ተሳታፊዎች በተባበሩት መንግሥታት እና በሌሎች መድረኮች የአፍሪካን ፍትሐዊ ውክልና ለማረጋጋጥ በባለ ብዙኃ ወገን መድረኮች ላይ እንደሚተባበሩ አረጋግጠዋል።
🟠 በአፍሪካ ኅብረት እና በጋራ ደህንነት ስምምነት ድርጅት መካከል ግንኙነት ለመፍጠርም ተስማምተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X