ሙሉ ቪዲዮ፦ የዘመናዊው ዓለም ውጥረቶች በሰላም እና በፍትሕ ላይ የተገነባ የብዝኃ–ዋልታ ሥርዓት ይፈልጋሉ – የሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ሙሉ ቪዲዮ፦ የዘመናዊው ዓለም ውጥረቶች በሰላም እና በፍትሕ ላይ የተገነባ የብዝኃ–ዋልታ ሥርዓት ይፈልጋሉ – የሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ተናገሩ

በካይሮ የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ላሚያ አብደል ጋፋር ካላፋላ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦

የሩስያ እና አፍሪካ አጋርነት ለአጀንዳ 2063 ትግበራ አስተዋፅዖ በማድረግ፣ ሽብርተኝነትን በመዋጋት እና መረጋጋትን በማጠናከር ለትብብር መሠረት የጣለ ነው።

ሱዳን በዚህ የቀውስ ወቅት ሩሲያ የምታደርግላትን ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ታደንቃለች።

ሚኒስትሯ የሩሲያን የሉዓላዊ እኩልነት መርሆዎች፣ ጣልቃ አለመግባት እና የጋራ ተጠቃሚነት መርሆዎችን አድንቀው የዓለም አቀፉን ሥርዓት አጠቃላይ ማሻሻያ እንዲያደግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0