https://amh.sputniknews.africa
ደቡባዊው ዓለም በእንቅስቃሴ ላይ፦ ኢትዮጵያ ፣ ብሪክስ እና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ትግል
ደቡባዊው ዓለም በእንቅስቃሴ ላይ፦ ኢትዮጵያ ፣ ብሪክስ እና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ትግል
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ከሆኑት መሐመድ ኢሳ (ዶ/ር) ጋር ኢትዮጵያ በብሪክስ ውስጥ እራሷን እንዴት እያዘጋጀች እንደሆነ እና በተለይም የህንድ ሚና ላይ ትኩረት... 20.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-20T17:56+0300
2025-12-20T17:56+0300
2025-12-20T17:56+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/14/2599690_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_458356d0793d0a3e8141190fc512d04f.png
ደቡባዊው ዓለም በእንቅስቃሴ ላይ፦ ኢትዮጵያ ፣ ብሪክስ እና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ትግል
Sputnik አፍሪካ
"የብሪክስ አገራት አንዱ ስምምነት በቴክኖሎጂ ሽግግር፣ በምርምር እና በፈጠራ፣ እንዲሁም በተለያዩ የፋርማሲዩቲካል እና የሕክምና መሣሪያዎች ጉዳዮች ላይ በጋራ መሥራት ነው። ይህም ከስኳር እና ከሌሎች መሰል ልማዳዊ አሠራሮች ወደ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ፈጠራ እና ተሳትፎ ለመሸጋገር ያስችላል። ምክንያቱም የብሪክስ መመሪያዎች፣ ስምምነቶች እና ፍላጎቶች ከነዚህ መሰል ልማዳዊ አሠራሮች ወደ ከፍተኛ ቴክኖሎጂዎች በመሸጋገር በእስያ እንዲሁም በአፍሪካ አገራት፣ በተለይም በኢትዮጵያ፣ ምርትን እና ምርታማነትን ማሳደግ ነው" ሲሉ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑት መሐመድ ኢሳ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር መሐመድ ኢሳ (ዶ/ር) ጋር ኢትዮጵያ በብሪክስ ውስጥ እራሷን እንዴት እያዘጋጀች እንደሆነ እና በተለይም የህንድ ሚና ላይ ትኩረት በማድረግ የተወያየን ሲሆን፤ በኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ጀማል መሐመድ(ዶ/ር) የገቢ ምርቶችን በአገር ውስጥ ምርቶች ስለመተካት በጥልቀት የሰጡት ትንታኔ በሁለተኛው ክፍል ተካትቷል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ከሆኑት መሐመድ ኢሳ (ዶ/ር) ጋር ኢትዮጵያ በብሪክስ ውስጥ እራሷን እንዴት እያዘጋጀች እንደሆነ እና በተለይም የህንድ ሚና ላይ ትኩረት በማድረግ የተወያየን ሲሆን፤ በኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ጀማል መሐመድ (ዶ/ር) የገቢ ምርቶችን በአገር ውስጥ ምርቶች ስለመተካት በጥልቀት የሰጡት ትንታኔ በሁለተኛው ክፍል ተካትቷል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/14/2599690_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_50ab3d3507cfab9efad4c49de2a65e92.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ደቡባዊው ዓለም በእንቅስቃሴ ላይ፦ ኢትዮጵያ ፣ ብሪክስ እና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ትግል
"የብሪክስ አገራት አንዱ ስምምነት በቴክኖሎጂ ሽግግር፣ በምርምር እና በፈጠራ፣ እንዲሁም በተለያዩ የፋርማሲዩቲካል እና የሕክምና መሣሪያዎች ጉዳዮች ላይ በጋራ መሥራት ነው። ይህም ከስኳር እና ከሌሎች መሰል ልማዳዊ አሠራሮች ወደ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ፈጠራ እና ተሳትፎ ለመሸጋገር ያስችላል። ምክንያቱም የብሪክስ መመሪያዎች፣ ስምምነቶች እና ፍላጎቶች ከነዚህ መሰል ልማዳዊ አሠራሮች ወደ ከፍተኛ ቴክኖሎጂዎች በመሸጋገር በእስያ እንዲሁም በአፍሪካ አገራት፣ በተለይም በኢትዮጵያ፣ ምርትን እና ምርታማነትን ማሳደግ ነው" ሲሉ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑት መሐመድ ኢሳ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ከሆኑት መሐመድ ኢሳ (ዶ/ር) ጋር ኢትዮጵያ በብሪክስ ውስጥ እራሷን እንዴት እያዘጋጀች እንደሆነ እና በተለይም የህንድ ሚና ላይ ትኩረት በማድረግ የተወያየን ሲሆን፤ በኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ጀማል መሐመድ (ዶ/ር) የገቢ ምርቶችን በአገር ውስጥ ምርቶች ስለመተካት በጥልቀት የሰጡት ትንታኔ በሁለተኛው ክፍል ተካትቷል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox