አፍሪካ ከሩሲያ እና ከበርካታ ሀገራት ጋር ያላት ትብብር ምዕራባውያን የበላይነት ሚናቸውን ለማስቀጠል አስቸጋሪ ያደርግባቸዋል - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአፍሪካ ከሩሲያ እና ከበርካታ ሀገራት ጋር ያላት ትብብር ምዕራባውያን የበላይነት ሚናቸውን ለማስቀጠል አስቸጋሪ ያደርግባቸዋል - ባለሙያ
አፍሪካ ከሩሲያ እና ከበርካታ ሀገራት ጋር ያላት ትብብር ምዕራባውያን የበላይነት ሚናቸውን ለማስቀጠል አስቸጋሪ ያደርግባቸዋል - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.12.2025
ሰብስክራይብ

አፍሪካ ከሩሲያ እና ከበርካታ ሀገራት ጋር ያላት ትብብር ምዕራባውያን የበላይነት ሚናቸውን ለማስቀጠል አስቸጋሪ ያደርግባቸዋል - ባለሙያ

አሁን ላይ በሩሲያ፣ በቱርክ፣ በተባበሩት የአረብ ኤሚሬቶች እና አፍሪካ ውስጥ ባሉ ሌሎች ሀገራት መካከል ያለው የትብብር መፋጠን፤ የአውሮፓ ሕብረት እና አሜሪካ በአኅጉሪቱ ያላቸው ኑባሬ ማሽቆልቆል በተቃራኒ መምጣቱን በፕሪቶሪያ የፀጥታ ጥናት ተቋም ተመራማሪ ዴኒስ ሬቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ባለሙያው፣ "እውነተኛ የበለይነት የሌለበት ባለብዙ-ወገን ዓለም አቀፍ ስርዓት መፈጠሩን እየተመለከትን ነው" ብለዋል፡፡

ቀደም ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አዲስ "የሚያብብ የሩሲያ-አፍሪካ ወዳጅነት ዘመን" አስታውቀዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0