የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት 100 አዳዲስ እና ዘመናዊ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ማስገባቱን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት 100 አዳዲስ እና ዘመናዊ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ማስገባቱን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት 100 አዳዲስ እና ዘመናዊ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ማስገባቱን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.12.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት 100 አዳዲስ እና ዘመናዊ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ማስገባቱን አስታወቀ

ተቋሙ ሽከርካሪዎቹን ያስገባው በዘርፉ ያለውን ስትራቴጂካዊ የበላይነት ለማረጋገጥና እያደገ የመጣውን የገቢና ወጪ ንግድ ፍላጎት ለማርካት መሆኑን ገልጿል፡፡

“በሥራ ላይ ያሉ 556 ተሽከርካሪዎች ላይ አዳዲሶቹን በመጨመር፣ ተቋሙ በአንድ ጊዜ ሊያጓጉዝ የሚችለውን የጭነት መጠን በከፍተኛ ሁኔታ የሚጨምር ነው፡፡” ብሏል፡፡

በወደብና በጭነት መድረሻዎች መካከል የሚፈጠረውን መዘግየት በእጅጉ ይቀንሳል ተብሎ እንደሚታመን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት በማኅበራዊ የትስስር ገጹ ላይ ጽፏል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት 100 አዳዲስ እና ዘመናዊ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ማስገባቱን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት 100 አዳዲስ እና ዘመናዊ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ማስገባቱን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0