ላቭሮቭ ከሩዋንዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በኢኮኖሚ ትብብር ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

ሰብስክራይብ

ላቭሮቭ ከሩዋንዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በኢኮኖሚ ትብብር ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

ሁለቱ ሚኒስትሮች በትናንትናው ዕለት ከሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን ተገናኝተዋል፡፡

ሰርጌ ላቭሮቭ እና ኦሊቬር ንዱሁንጊሬሄ የተወያዩባችው ጉዳዮች፡-

የንግድ እና የኢኮኖሚ ትብብርን ማስፋፋት፣

በተባበሩት መንግሥታት እና በሌሎች የባለብዙ ወገን መድረኮች ውስጥ ቅንጅት ማጠናከር እና

የሰብአዊ ትብብርን ማዳበር ናቸው፡፡

ሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀረበ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0