https://amh.sputniknews.africa
የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ወደ ማያሚ እያመሩ እንደሆነ ገለፁ
የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ወደ ማያሚ እያመሩ እንደሆነ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ወደ ማያሚ እያመሩ እንደሆነ ገለፁኪሪል ዲሚትሪየቭ በኤክስ የማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ ይህን አስታውቀዋል። "ጦርነት አጫሪዎች የአሜሪካን የዩክሬን የሰላም እቅድ ለማፍረስ ሲሰሩ፤ ከቀድሞ ጉብኝቴ የተገኘውን... 20.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-20T10:18+0300
2025-12-20T10:18+0300
2025-12-20T10:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/14/2589664_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_18789febc4ffb33608d6fadf327c3c54.jpg
የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ወደ ማያሚ እያመሩ እንደሆነ ገለፁኪሪል ዲሚትሪየቭ በኤክስ የማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ ይህን አስታውቀዋል። "ጦርነት አጫሪዎች የአሜሪካን የዩክሬን የሰላም እቅድ ለማፍረስ ሲሰሩ፤ ከቀድሞ ጉብኝቴ የተገኘውን ይህን ምስል አስታወስኩ፤ ከማዕበላዊ ደመና ውስጥ ብርሃን ሲፈነጥቅ" ሲሉ ኪሪል ዲሚትሪየቭ ፅፈዋል። ዲሚትሪየቭ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ወደ ማያሚ በመጓዝ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ እና ከፕሬዝዳንቱ አማች ጃሬድ ኩሽነር ጋር ስለ ዩክሬን ይነጋገራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ሚዲያዎች ቀደም ብለው ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ወደ ማያሚ እያመሩ እንደሆነ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ወደ ማያሚ እያመሩ እንደሆነ ገለፁ
2025-12-20T10:18+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/14/2589664_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_b608aad1adfcdd8fc76b5cb6367d4ef6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ወደ ማያሚ እያመሩ እንደሆነ ገለፁ
10:18 20.12.2025 (የተሻሻለ: 10:24 20.12.2025) የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ወደ ማያሚ እያመሩ እንደሆነ ገለፁ
ኪሪል ዲሚትሪየቭ በኤክስ የማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ ይህን አስታውቀዋል።
"ጦርነት አጫሪዎች የአሜሪካን የዩክሬን የሰላም እቅድ ለማፍረስ ሲሰሩ፤ ከቀድሞ ጉብኝቴ የተገኘውን ይህን ምስል አስታወስኩ፤ ከማዕበላዊ ደመና ውስጥ ብርሃን ሲፈነጥቅ" ሲሉ ኪሪል ዲሚትሪየቭ ፅፈዋል።
ዲሚትሪየቭ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ወደ ማያሚ በመጓዝ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ እና ከፕሬዝዳንቱ አማች ጃሬድ ኩሽነር ጋር ስለ ዩክሬን ይነጋገራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ሚዲያዎች ቀደም ብለው ዘግበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X