https://amh.sputniknews.africa
"ሩሲያ ለእኛ ጥሩ ምሳሌ ነች"፤ የኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሞስኮን ሙያዊ ብቃት እና ማዕቀብን ተቋቁሞ የመቆም ጽናትን አወደሱ
"ሩሲያ ለእኛ ጥሩ ምሳሌ ነች"፤ የኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሞስኮን ሙያዊ ብቃት እና ማዕቀብን ተቋቁሞ የመቆም ጽናትን አወደሱ
Sputnik አፍሪካ
"ሩሲያ ለእኛ ጥሩ ምሳሌ ነች"፤ የኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሞስኮን ሙያዊ ብቃት እና ማዕቀብን ተቋቁሞ የመቆም ጽናትን አወደሱዣን ክላውድ ጋኮሶ ለስፑትኒክ አፍሪካ ሲናገሩ፣ በብራዛቪል እና በሩሲያ መካከል ያለውን የኃይል ትብብር አመስግነዋል። ይህ... 19.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-19T21:14+0300
2025-12-19T21:14+0300
2025-12-19T21:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/13/2588572_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_369e01265389cc55e4e93bc752ca0e13.jpg
"ሩሲያ ለእኛ ጥሩ ምሳሌ ነች"፤ የኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሞስኮን ሙያዊ ብቃት እና ማዕቀብን ተቋቁሞ የመቆም ጽናትን አወደሱዣን ክላውድ ጋኮሶ ለስፑትኒክ አፍሪካ ሲናገሩ፣ በብራዛቪል እና በሩሲያ መካከል ያለውን የኃይል ትብብር አመስግነዋል። ይህ ትብብር "እየተስፋፋ ከመምጣቱም በላይ የወጣት አፍሪካውያንን ሥልጠናም ያካትታል" ሲሉ ጠቁመዋል።እሳቸው እንዳሉት፣ በጠላትነት በተሞላ አካባቢ፣ ሩሲያ "ሁሉንም የሚያስደንቅ ኢኮኖሚያዊ ጽኑነት አቅም" አሳይታለች።ከ2ኛው የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን ሲናገሩ "ስለዚህ እዚህ ካይሮ በመገኘቴ እና ከሩሲያ ወዳጆቼ ጋር ምልከታዎቼን ለመለዋወጥ እና ወንድማዊ ጓደኝነት ለመመሥረት በመቻሌ በጣም ደስተኛ ነኝ" ብለዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ሩሲያ ለእኛ ጥሩ ምሳሌ ነች"፤ የኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሞስኮን ሙያዊ ብቃት እና ማዕቀብን ተቋቁሞ የመቆም ጽናትን አወደሱ
Sputnik አፍሪካ
"ሩሲያ ለእኛ ጥሩ ምሳሌ ነች"፤ የኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሞስኮን ሙያዊ ብቃት እና ማዕቀብን ተቋቁሞ የመቆም ጽናትን አወደሱ
2025-12-19T21:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/13/2588572_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_78d6feb5341aa523bb2215dd976afbd9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ሩሲያ ለእኛ ጥሩ ምሳሌ ነች"፤ የኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሞስኮን ሙያዊ ብቃት እና ማዕቀብን ተቋቁሞ የመቆም ጽናትን አወደሱ
21:14 19.12.2025 (የተሻሻለ: 21:24 19.12.2025) "ሩሲያ ለእኛ ጥሩ ምሳሌ ነች"፤ የኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሞስኮን ሙያዊ ብቃት እና ማዕቀብን ተቋቁሞ የመቆም ጽናትን አወደሱ
ዣን ክላውድ ጋኮሶ ለስፑትኒክ አፍሪካ ሲናገሩ፣ በብራዛቪል እና በሩሲያ መካከል ያለውን የኃይል ትብብር አመስግነዋል። ይህ ትብብር "እየተስፋፋ ከመምጣቱም በላይ የወጣት አፍሪካውያንን ሥልጠናም ያካትታል" ሲሉ ጠቁመዋል።
እሳቸው እንዳሉት፣ በጠላትነት በተሞላ አካባቢ፣ ሩሲያ "ሁሉንም የሚያስደንቅ ኢኮኖሚያዊ ጽኑነት አቅም" አሳይታለች።
ከ2ኛው የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን ሲናገሩ "ስለዚህ እዚህ ካይሮ በመገኘቴ እና ከሩሲያ ወዳጆቼ ጋር ምልከታዎቼን ለመለዋወጥ እና ወንድማዊ ጓደኝነት ለመመሥረት በመቻሌ በጣም ደስተኛ ነኝ" ብለዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X