የኢትዮጵያ የስንዴ ምርት እመርታ የመንግሥት ቁርጠኝነት ውጤት ነው - የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ የስንዴ ምርት እመርታ የመንግሥት ቁርጠኝነት ውጤት ነው - የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት

ኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር)፣ ኢትዮጵያ የውስጥ አቅሟን በማስተባበር በስንዴ ምርት የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ላይ መሆኗን ተናግረዋል።

"ለስኬቱ ቁልፍ ምክንያት የአመራር ቁርጠኝነት ነው። በስንዴ ልማት ላይ ያሉ ምርምሮች፣ የኤክስቴንሽን ሠራተኞች እንዲሁም እስከ አርሶ አደሩ ድረስ ያለው ሥራ በኢትዮጵያውያን የሚከወን ነው።" ብለዋል።

ዋና ዳይሬክተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ አገሪቱ በስንዴ ኢኒሼቲቭ ላይ እያደረገችው ስላለው ኢንቨስትመንትም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0