https://amh.sputniknews.africa
ላቭሮቭ ከኢኮዋስ ሊቀመንበር ጋር በካይሮ ተገናኙ
ላቭሮቭ ከኢኮዋስ ሊቀመንበር ጋር በካይሮ ተገናኙ
Sputnik አፍሪካ
ላቭሮቭ ከኢኮዋስ ሊቀመንበር ጋር በካይሮ ተገናኙየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከኦማር ቱሬይ ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ "የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ማኅበረሰብ (ኢኮዋስ) ለዚህ መድረክ ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ እናውቃለን። እናም በዚህ መድረክ ዐውድ ውስጥ... 19.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-19T18:57+0300
2025-12-19T18:57+0300
2025-12-19T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/13/2587033_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_34ad1aad0360ba7d86e2d7da8bddf5ad.jpg
ላቭሮቭ ከኢኮዋስ ሊቀመንበር ጋር በካይሮ ተገናኙየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከኦማር ቱሬይ ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ "የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ማኅበረሰብ (ኢኮዋስ) ለዚህ መድረክ ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ እናውቃለን። እናም በዚህ መድረክ ዐውድ ውስጥ ከተናጠል መንግሥታት ጋር ብቻ ሳይሆን እንደ ኢኮዋስ ካሉ ቀጣናዊ ድርጅቶች ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኞች ነን" ብለዋል።እንደ ላቭሮቭ፣ ከሁለተኛው የሩስያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን በተካሄደው ስብሰባ፣ የሩሲያው ወገን ከኢኮዋስ ጋር ተግባራዊ ትብብር ሊደረግባቸው የሚችሉ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያይ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/13/2587033_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_59bfe99db6b44624e2dc7c62bcbb3fd6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ላቭሮቭ ከኢኮዋስ ሊቀመንበር ጋር በካይሮ ተገናኙ
18:57 19.12.2025 (የተሻሻለ: 19:04 19.12.2025) ላቭሮቭ ከኢኮዋስ ሊቀመንበር ጋር በካይሮ ተገናኙ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከኦማር ቱሬይ ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ "የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ማኅበረሰብ (ኢኮዋስ) ለዚህ መድረክ ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ እናውቃለን። እናም በዚህ መድረክ ዐውድ ውስጥ ከተናጠል መንግሥታት ጋር ብቻ ሳይሆን እንደ ኢኮዋስ ካሉ ቀጣናዊ ድርጅቶች ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኞች ነን" ብለዋል።
እንደ ላቭሮቭ፣ ከሁለተኛው የሩስያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን በተካሄደው ስብሰባ፣ የሩሲያው ወገን ከኢኮዋስ ጋር ተግባራዊ ትብብር ሊደረግባቸው የሚችሉ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያይ ይጠበቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X