የወጣቶችን የግብርና ንግድ ዕውቀት ለማሳደግ እየሠራን ነው - የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

የወጣቶችን የግብርና ንግድ ዕውቀት ለማሳደግ እየሠራን ነው - የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት

ኢንስቲትዩቱ 'አግሪ ለርን' የተሰኘ ዲጂታል የግብርና ትምህርት መስጫ ሥርዓት ይፉ ማድረጉን፤ የኢንስቲትዩት የአደይ ፕሮግራም ዳይሬክተር ኃይሌ ዴሬሳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ይህ ሥርዓት ወጣቶች በእንስሳት እና በእንቁላል ዶሮ እርባታ እንዲሁም በግብርና ሰብሎች ምርት ላይ ያላቸውን ዕውቀት ለመጨመር በጥንቃቄ የተዘጋጀ ነው" ብለዋል።

ኢንስቲትዩቱ በግብርና ዘርፍ ያሉ ስታርት አፖችን ለመደገፍ እያደረጋቸው ስላሉ እንቅስቃሴዎችም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0