https://amh.sputniknews.africa/20251219/2584989.html
ሩሲያ ለዛምቢያ 2 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የምግብ ዕርዳታ ድጋፍ አደረገች
ሩሲያ ለዛምቢያ 2 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የምግብ ዕርዳታ ድጋፍ አደረገች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለዛምቢያ 2 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የምግብ ዕርዳታ ድጋፍ አደረገች ድጋፉ ዓለም አቀፍ ትብብርን እና የጋራ መከባበር መንፈስን የሚያንፀባርቅ ነው ሲሉ የዛምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ሙታሌ ናሉማንጎ ተናግረዋል። "የዜጎቻችንን ደህንነት እየጠበቅን... 19.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-19T16:56+0300
2025-12-19T16:56+0300
2025-12-19T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/13/2584321_0:38:800:488_1920x0_80_0_0_a93c795718d157c7775db04f0c043a83.jpg
ሩሲያ ለዛምቢያ 2 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የምግብ ዕርዳታ ድጋፍ አደረገች ድጋፉ ዓለም አቀፍ ትብብርን እና የጋራ መከባበር መንፈስን የሚያንፀባርቅ ነው ሲሉ የዛምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ሙታሌ ናሉማንጎ ተናግረዋል። "የዜጎቻችንን ደህንነት እየጠበቅን የወዳጅነት ትስስርን ማጠናከር እንቀጥል" ሲሉም አክለዋል። የምግብ ድጋፉ በጎርፍ አደጋ በተጠቁ ቤተሰቦች ላይ የተከሰተውን ረሃብ በእጅጉ እንደሚያቀል የብሔራዊ አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ክፍል አስተባባሪ ኖርማን ቺፓኩፓኩ ገልፀዋል። "የሩሲያ ፌዴሬሽን የምግብ ዋስትና ስጋት የገጠማቸውን ወዳጅ ሀገራት መደገፍ እንደ ግዴታ ይቆጥረዋል" ሲሉ የሩሲያ አምባሳደር አዚም ያራህመዶቭ አብራርተዋል። ድጋፉ አተር ክክ እና የምግብ ዘይትን እንደሚያካትት አንድ የአካባቢው የዜና ወኪል ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/13/2584321_50:0:750:525_1920x0_80_0_0_270d715bc07e1e5a596175c5ca0ac434.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ለዛምቢያ 2 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የምግብ ዕርዳታ ድጋፍ አደረገች
16:56 19.12.2025 (የተሻሻለ: 17:04 19.12.2025) ሩሲያ ለዛምቢያ 2 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የምግብ ዕርዳታ ድጋፍ አደረገች
ድጋፉ ዓለም አቀፍ ትብብርን እና የጋራ መከባበር መንፈስን የሚያንፀባርቅ ነው ሲሉ የዛምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ሙታሌ ናሉማንጎ ተናግረዋል።
"የዜጎቻችንን ደህንነት እየጠበቅን የወዳጅነት ትስስርን ማጠናከር እንቀጥል" ሲሉም አክለዋል።
የምግብ ድጋፉ በጎርፍ አደጋ በተጠቁ ቤተሰቦች ላይ የተከሰተውን ረሃብ በእጅጉ እንደሚያቀል የብሔራዊ አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ክፍል አስተባባሪ ኖርማን ቺፓኩፓኩ ገልፀዋል።
"የሩሲያ ፌዴሬሽን የምግብ ዋስትና ስጋት የገጠማቸውን ወዳጅ ሀገራት መደገፍ እንደ ግዴታ ይቆጥረዋል" ሲሉ የሩሲያ አምባሳደር አዚም ያራህመዶቭ አብራርተዋል።
ድጋፉ አተር ክክ እና የምግብ ዘይትን እንደሚያካትት አንድ የአካባቢው የዜና ወኪል ዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X