https://amh.sputniknews.africa/20251219/2584049.html
የአውሮፓ ኅብረት ተዓማኒንት መጉደፍ የፋይናንስ ውድቀት ያስከትላል - ኢራናዊ የፖለቲካ ተንታኝ
የአውሮፓ ኅብረት ተዓማኒንት መጉደፍ የፋይናንስ ውድቀት ያስከትላል - ኢራናዊ የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ ኅብረት ተዓማኒንት መጉደፍ የፋይናንስ ውድቀት ያስከትላል - ኢራናዊ የፖለቲካ ተንታኝ ፑቲን የአውሮፓ ኅብረት የሩሲያን ንብረቶች ለመውረስ የሚያደርገውን ሙከራ ስርቆት ብቻ ሳይሆን ዝርፊያ እንደሆነ ተናግረዋል - ከባድ መዘዞች ስለሚያስከትልም... 19.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-19T16:43+0300
2025-12-19T16:43+0300
2025-12-19T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0c/13/2583895_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_2dc3ed192530f4fcb43c76e46c4d85c1.jpg
የአውሮፓ ኅብረት ተዓማኒንት መጉደፍ የፋይናንስ ውድቀት ያስከትላል - ኢራናዊ የፖለቲካ ተንታኝ ፑቲን የአውሮፓ ኅብረት የሩሲያን ንብረቶች ለመውረስ የሚያደርገውን ሙከራ ስርቆት ብቻ ሳይሆን ዝርፊያ እንደሆነ ተናግረዋል - ከባድ መዘዞች ስለሚያስከትልም ሊገፉበት አይችሉም ሲሉ እማድ አብሸናስ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። በርካታ አርቆ አሳቢ ያልሆኑ የአውሮፓ መሪዎች የአውሮፓ ኅብረት፣ ዩሮ እና የፋይናንስ ገበያዎች ህልውና በብድር መክፈል አቅማቸው ላይ የተንጠለጠለ መሆኑን መረዳት ተስኗቸዋል ብለዋል። "የአውሮፓ ኅብረት ገፅታ ከጎደፈ፤ የአውሮፓ ኅብረት የፋይናንስ ውድቀት ይከተላል። ምክንያቱም ሁሉም የአለም ሀገራት ንብረታቸው ሊዘረፍ ይችላል በሚል ስጋት ገንዘባቸውን ከአውሮፓ ኅብረት ማውጣት ይጀምራሉ።" በተጨማሪም አውሮፓውያን ዩክሬን ለመክፈል የማትችለውን ገንዘብ በግዴለሽነት ማበደራቸው ዩሮን ዋጋ እንደሚያሳጣው ተንታኙ አጽንኦት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0c/13/2583895_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_96e4e8b9fc0af3581674a1fbdab8d16e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአውሮፓ ኅብረት ተዓማኒንት መጉደፍ የፋይናንስ ውድቀት ያስከትላል - ኢራናዊ የፖለቲካ ተንታኝ
16:43 19.12.2025 (የተሻሻለ: 16:44 19.12.2025) የአውሮፓ ኅብረት ተዓማኒንት መጉደፍ የፋይናንስ ውድቀት ያስከትላል - ኢራናዊ የፖለቲካ ተንታኝ
ፑቲን የአውሮፓ ኅብረት የሩሲያን ንብረቶች ለመውረስ የሚያደርገውን ሙከራ ስርቆት ብቻ ሳይሆን ዝርፊያ እንደሆነ ተናግረዋል - ከባድ መዘዞች ስለሚያስከትልም ሊገፉበት አይችሉም ሲሉ እማድ አብሸናስ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
በርካታ አርቆ አሳቢ ያልሆኑ የአውሮፓ መሪዎች የአውሮፓ ኅብረት፣ ዩሮ እና የፋይናንስ ገበያዎች ህልውና በብድር መክፈል አቅማቸው ላይ የተንጠለጠለ መሆኑን መረዳት ተስኗቸዋል ብለዋል።
"የአውሮፓ ኅብረት ገፅታ ከጎደፈ፤ የአውሮፓ ኅብረት የፋይናንስ ውድቀት ይከተላል። ምክንያቱም ሁሉም የአለም ሀገራት ንብረታቸው ሊዘረፍ ይችላል በሚል ስጋት ገንዘባቸውን ከአውሮፓ ኅብረት ማውጣት ይጀምራሉ።"
በተጨማሪም አውሮፓውያን ዩክሬን ለመክፈል የማትችለውን ገንዘብ በግዴለሽነት ማበደራቸው ዩሮን ዋጋ እንደሚያሳጣው ተንታኙ አጽንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X