https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካን የግብርና ዘርፍ በቴክኖሎጂ የመደገፍ አንድምታዎቹ
የአፍሪካን የግብርና ዘርፍ በቴክኖሎጂ የመደገፍ አንድምታዎቹ
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በመጀመሪያው ክፍል የአፍሪካ አህጉር የግብርና ዘርፍን በቴክኖሎጂ ሽግግር በመደገፍ ወደፊት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ለመወያየት በጥናትና ምርምር ያሳለፉት፣ በሀገር ውስጥና ዓለም... 18.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-18T20:21+0300
2025-12-18T20:21+0300
2025-12-19T11:29+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/12/2567481_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_8cdd526726eab24cc64b1b9c38f4f3c8.jpg
የአፍሪካን የግብርና ዘርፍ በቴክኖሎጂ የመደገፍ አንድምታዎቹ
Sputnik አፍሪካ
''በግብርናው ዘርፍ የበለጠ መሠራት ይኖርበታል። በዚህ ረገድ የገበሬውን ችግሮች ለመቅረፍ በጥናትና ምርምር እንዲሁም ቴክኖሎጂዎች የተደገፉ ተግባራት መሠራት አለባቸው። ለዚህ በጋራ መሥራት ይቻላል፣ ልምዶችንም ማደበር ያስፈልጋል — የአፍሪካ ሀገራት የእርስ በርስ አጋርነትና ሁለንተናዊ ትብብር መፍጠር ይኖርባቸዋል '' ሲሉ በጥናትና ምርምር ያሳለፉት፣ በሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሙያቸው ያለገለገሉት አቶ ወርቅነህ አበበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በመጀመሪያው ክፍል የአፍሪካ አህጉር የግብርና ዘርፍን በቴክኖሎጂ ሽግግር በመደገፍ ወደፊት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ለመወያየት በጥናትና ምርምር ያሳለፉት፣ በሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሙያቸው ያለገለገሉት አቶ ወርቅነህ አበበን ጋብዘናቸዋል።
በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ለውይይት የአፍሪካ አህጉር ለረጅም ጊዜያት እየሰራችበት ያለችውን የደህነት ቅነሳ ሞዴሎች ይመለከታል፡፡ በዚህ ረገድ የተሻሻለ ልማትና ዕድገትን ለመፍጠር ሁነኛ መፍትሄ መፍጠር ይገባል የሚለውን የስርዓተ ትምህርትና የንጽጽር ፖሊሲ ጥናት ባለሙያው እንግዳችን እንዳለው ፉፋ ቁፊ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በመጀመሪያው ክፍል የአፍሪካ አህጉር የግብርና ዘርፍን በቴክኖሎጂ ሽግግር በመደገፍ ወደፊት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ለመወያየት በጥናትና ምርምር ያሳለፉት፣ በሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሙያቸው ያለገለገሉት አቶ ወርቅነህ አበበን ጋብዘናቸዋል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ለውይይት የአፍሪካ አህጉር ለረጅም ጊዜያት እየሰራችበት ያለችውን የደህነት ቅነሳ ሞዴሎች ይመለከታል፡፡ በዚህ ረገድ የተሻሻለ ልማትና ዕድገትን ለመፍጠር ሁነኛ መፍትሄ መፍጠር ይገባል የሚለውን የስርዓተ ትምህርትና የንጽጽር ፖሊሲ ጥናት ባለሙያው እንግዳችን እንዳለው ፉፋ ቁፊ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/12/2567481_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_a7447f70e760503a0f7fc012b800d8a6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የአፍሪካን የግብርና ዘርፍ በቴክኖሎጂ የመደገፍ አንድምታዎቹ
20:21 18.12.2025 (የተሻሻለ: 11:29 19.12.2025) ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''በግብርናው ዘርፍ የበለጠ መሠራት ይኖርበታል። በዚህ ረገድ የገበሬውን ችግሮች ለመቅረፍ በጥናትና ምርምር እንዲሁም ቴክኖሎጂዎች የተደገፉ ተግባራት መሠራት አለባቸው። ለዚህ በጋራ መሥራት ይቻላል፣ ልምዶችንም ማደበር ያስፈልጋል — የአፍሪካ ሀገራት የእርስ በርስ አጋርነትና ሁለንተናዊ ትብብር መፍጠር ይኖርባቸዋል '' ሲሉ በጥናትና ምርምር ያሳለፉት፣ በሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሙያቸው ያለገለገሉት አቶ ወርቅነህ አበበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በመጀመሪያው ክፍል የአፍሪካ አህጉር የግብርና ዘርፍን በቴክኖሎጂ ሽግግር በመደገፍ ወደፊት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ለመወያየት በጥናትና ምርምር ያሳለፉት፣ በሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሙያቸው ያለገለገሉት አቶ ወርቅነህ አበበን ጋብዘናቸዋል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ለውይይት የአፍሪካ አህጉር ለረጅም ጊዜያት እየሰራችበት ያለችውን የደህነት ቅነሳ ሞዴሎች ይመለከታል፡፡ በዚህ ረገድ የተሻሻለ ልማትና ዕድገትን ለመፍጠር ሁነኛ መፍትሄ መፍጠር ይገባል የሚለውን የስርዓተ ትምህርትና የንጽጽር ፖሊሲ ጥናት ባለሙያው እንግዳችን እንዳለው ፉፋ ቁፊ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: