https://amh.sputniknews.africa/20251218/2566508.html
የሩሲያ የአንድነት፣ የአብሮነት እና የጋራ መረዳዳት እሴቶች ከአፍሪካ የኡቡንቱ ፍልስፍና ጋር ይጣጣማሉ - ላቭሮቭ
የሩሲያ የአንድነት፣ የአብሮነት እና የጋራ መረዳዳት እሴቶች ከአፍሪካ የኡቡንቱ ፍልስፍና ጋር ይጣጣማሉ - ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የአንድነት፣ የአብሮነት እና የጋራ መረዳዳት እሴቶች ከአፍሪካ የኡቡንቱ ፍልስፍና ጋር ይጣጣማሉ - ላቭሮቭየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም የሚኒስትሮች ጉባኤን አስመልከቶ በአፍሪካ ሚዲያ ላይ... 18.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-18T18:28+0300
2025-12-18T18:28+0300
2025-12-18T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/12/2566354_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_1df01e07450b595bc4b4c7caf1bf1eb3.jpg
የሩሲያ የአንድነት፣ የአብሮነት እና የጋራ መረዳዳት እሴቶች ከአፍሪካ የኡቡንቱ ፍልስፍና ጋር ይጣጣማሉ - ላቭሮቭየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም የሚኒስትሮች ጉባኤን አስመልከቶ በአፍሪካ ሚዲያ ላይ ባወጡት ጽሁፍ፤ ሩሲያ እና አፍሪካ የእያንዳንዳቸውን ስልጣኔ ባህሪያት እያከበሩ ወዳጅነትንና ትብብርን እንደሚያዳብሩ አንስተዋል።"ለሕዝቦቻችን ደህንነት ገንቢ እና ነገን ያማተረ አጋርነት ወሳኝ ነው። በካይሮ የሚደረገው የሚኒስትሮች ስብሰባ ለ2026ቱ ሶስተኛው የሩሲያ–አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ መሠረት እንደሚጥል እና አዲስ ኃይል እንደሚሰጠው እርግጠኛ ነኝ።"እንደ ላቭሮቭ ገለጻ፤ ሁለት የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤዎች "በተሳካ ሁኔታ ተካሂደዋል"፦ በሶቺ በ2019 በሴንት ፒተርስበርግ በ2023 ፎረሙ "በተለይም በሁለትዮሽ ደረጃ በፍጥነት እያደጉ ያሉ የሩሲያ እና አፍሪካ ሀገራት ግንኙነቶችን ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ ያሟላል እንዲሁም ያሳድጋል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/12/2566354_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_1f941895236754cd712728d236c65195.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የአንድነት፣ የአብሮነት እና የጋራ መረዳዳት እሴቶች ከአፍሪካ የኡቡንቱ ፍልስፍና ጋር ይጣጣማሉ - ላቭሮቭ
18:28 18.12.2025 (የተሻሻለ: 18:34 18.12.2025) የሩሲያ የአንድነት፣ የአብሮነት እና የጋራ መረዳዳት እሴቶች ከአፍሪካ የኡቡንቱ ፍልስፍና ጋር ይጣጣማሉ - ላቭሮቭ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም የሚኒስትሮች ጉባኤን አስመልከቶ በአፍሪካ ሚዲያ ላይ ባወጡት ጽሁፍ፤ ሩሲያ እና አፍሪካ የእያንዳንዳቸውን ስልጣኔ ባህሪያት እያከበሩ ወዳጅነትንና ትብብርን እንደሚያዳብሩ አንስተዋል።
"ለሕዝቦቻችን ደህንነት ገንቢ እና ነገን ያማተረ አጋርነት ወሳኝ ነው። በካይሮ የሚደረገው የሚኒስትሮች ስብሰባ ለ2026ቱ ሶስተኛው የሩሲያ–አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ መሠረት እንደሚጥል እና አዲስ ኃይል እንደሚሰጠው እርግጠኛ ነኝ።"
እንደ ላቭሮቭ ገለጻ፤ ሁለት የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤዎች "በተሳካ ሁኔታ ተካሂደዋል"፦
በሶቺ በ2019
በሴንት ፒተርስበርግ በ2023
ፎረሙ "በተለይም በሁለትዮሽ ደረጃ በፍጥነት እያደጉ ያሉ የሩሲያ እና አፍሪካ ሀገራት ግንኙነቶችን ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ ያሟላል እንዲሁም ያሳድጋል" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X