https://amh.sputniknews.africa
ለአፍሪካ ችግሮች ከውጭ መፍትሔ ሊመጣ አይችልም - የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም
ለአፍሪካ ችግሮች ከውጭ መፍትሔ ሊመጣ አይችልም - የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም
Sputnik አፍሪካ
ለአፍሪካ ችግሮች ከውጭ መፍትሔ ሊመጣ አይችልም - የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም ዓለም አቀፍ መድረኮች የአፍሪካን ወጣቶች ድምጽ በሚዛናዊነት ከማስተናገድ አንጻር ክፍተት እንዳለባቸው የፎረሙ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ አስቻለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡... 18.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-18T18:21+0300
2025-12-18T18:21+0300
2025-12-18T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/12/2565510_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e346460f31ecbb0bb2e0d1ed1d78d93d.jpg
ለአፍሪካ ችግሮች ከውጭ መፍትሔ ሊመጣ አይችልም - የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም ዓለም አቀፍ መድረኮች የአፍሪካን ወጣቶች ድምጽ በሚዛናዊነት ከማስተናገድ አንጻር ክፍተት እንዳለባቸው የፎረሙ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ አስቻለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡ ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ የመስጠት ባሕል ሊዳብር እንደሚገባ ያነሱት ዳይሬክተሩ፤ በአኅጉሪቱ ወጣቶችን ወደፊት የሚያመጡ ተጨበጭ ሥራዎች እንዲሰፉም ጠይቀዋል፡፡ "አፍሪካ አዲስ የተስፋ አድማስ ናት። የአኅጉሪቱ የብልፅግና ጮራ የሆኑ ወጣቶችን አዕምሮ ማብራት እና በሁሉም ዘርፎች ላይ የላቀ ሚና መጫወት የሚችሉበትን አውድ መፍጠር አለብን" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለአፍሪካ ችግሮች ከውጭ መፍትሔ ሊመጣ አይችልም - የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም
Sputnik አፍሪካ
ለአፍሪካ ችግሮች ከውጭ መፍትሔ ሊመጣ አይችልም - የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም
2025-12-18T18:21+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/12/2565510_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_993e1d907704e8814b0ac0fa9710b23a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለአፍሪካ ችግሮች ከውጭ መፍትሔ ሊመጣ አይችልም - የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም
18:21 18.12.2025 (የተሻሻለ: 18:24 18.12.2025) ለአፍሪካ ችግሮች ከውጭ መፍትሔ ሊመጣ አይችልም - የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም
ዓለም አቀፍ መድረኮች የአፍሪካን ወጣቶች ድምጽ በሚዛናዊነት ከማስተናገድ አንጻር ክፍተት እንዳለባቸው የፎረሙ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ አስቻለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡
ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ የመስጠት ባሕል ሊዳብር እንደሚገባ ያነሱት ዳይሬክተሩ፤ በአኅጉሪቱ ወጣቶችን ወደፊት የሚያመጡ ተጨበጭ ሥራዎች እንዲሰፉም ጠይቀዋል፡፡
"አፍሪካ አዲስ የተስፋ አድማስ ናት። የአኅጉሪቱ የብልፅግና ጮራ የሆኑ ወጣቶችን አዕምሮ ማብራት እና በሁሉም ዘርፎች ላይ የላቀ ሚና መጫወት የሚችሉበትን አውድ መፍጠር አለብን" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X