በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በመግነጢሳዊ ኃይል የነርቭ ሴሎችን በማነቃቀት የሚሰጥ የጭንቀት ህክምና አገልግሎት በይፋ ተጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ የመጀመሪያው በመግነጢሳዊ ኃይል የነርቭ ሴሎችን በማነቃቀት የሚሰጥ የጭንቀት ህክምና አገልግሎት በይፋ ተጀመረ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በመግነጢሳዊ ኃይል የነርቭ ሴሎችን በማነቃቀት የሚሰጥ የጭንቀት ህክምና አገልግሎት በይፋ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.12.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በመግነጢሳዊ ኃይል የነርቭ ሴሎችን በማነቃቀት የሚሰጥ የጭንቀት ህክምና አገልግሎት በይፋ ተጀመረ

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የሚሰጠው ህክምና በመድኃኒት ወይም በሥነ-ልቦና ምክር ህክምና ለውጥ ላላሳዩ ታካሚዎች እንደሚያገለግል ተገልጿል።

‍ ይህ ዘመናዊ የጭንቀት ህክምና መግነጢሳዊ ሞገዶችን ወደ አንጎል በመላክ የአእምሮ እና የነርቭ ችግሮችን ያለ ቀዶ ጥገና የሚያስተካክል መሆኑን የኮሌጁ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉቀን ተስፋዬ ተናግረዋል።

ህክምናውን ለማስጀመር የሆስፒታሉ ስፔሻሊስት ሐኪሞች በጀርመን ሙኒክ በሚገኝ ተቋም ከፍተኛ ሥልጠና ወስደው መመለሳቸውንም ጠቁመዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0