በአፍሪካ ላለው ሁኔታ መባባስ ዋናው ምክንያት የምዕራባውያን ኃላፊነት የጎደለው የጋራ ድርጊት ነው ሲሉ የሩሲያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጌራሲሞቭ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአፍሪካ ላለው ሁኔታ መባባስ ዋናው ምክንያት የምዕራባውያን ኃላፊነት የጎደለው የጋራ ድርጊት ነው ሲሉ የሩሲያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጌራሲሞቭ ተናገሩ
በአፍሪካ ላለው ሁኔታ መባባስ ዋናው ምክንያት የምዕራባውያን ኃላፊነት የጎደለው የጋራ ድርጊት ነው ሲሉ የሩሲያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጌራሲሞቭ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.12.2025
ሰብስክራይብ

በአፍሪካ ላለው ሁኔታ መባባስ ዋናው ምክንያት የምዕራባውያን ኃላፊነት የጎደለው የጋራ ድርጊት ነው ሲሉ የሩሲያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጌራሲሞቭ ተናገሩ

ተጨማሪ መግለጫዎች፦

◻ የሩሲያ ጦር በ2025 ከ300 በላይ ሰፈሮችን እና ከ6,300 ስኩዌር ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍን ግዛትን ነፃ አውጥቷል።

◻ ምዕራባውያን በሩሲያ ላይ ስልታዊ ሽንፈት የማድረስ ግባቸውን አልተዉም፤ ይህ ለሀገሪቱ ጥቅም የረጅም ጊዜ ስጋት ነው።

◻ ኔቶ ከሩሲያ ድንበሮች አቅራቢያ የሚደረገውን የዝግጅት መጠን እና ጥንካሬ በማስቀጠል ተጨማሪ ኃይሎችን እያሠማራ ነው።

◻ በአውሮፓ ኅብረት ሩሲያን ለማዳከም እና ኔቶን እንደገና ለማዋቀር ጦርነቱን የማራዘም እቅዶች አሉ።

◻ ኪዬቭ በአራት ዓመታት ውስጥ ከውጭ አጋራት ከአንድ ሺህ በላይ ታንኮች፣ ከ200 በላይ አውሮፕላኖች እና ሄሊኮፕተሮች እንዲሁም ወደ 100 ሺህ የሚጠጉ ድሮኖች ተረክባለች።

◻ በኩርስክ ክልል በጣም በተዘጋጀው የኪዬቭ ወታደራዊ የሰው ኃይል ላይ የደረሰው ኪሳራ ከ76 ሺህ በላይ ይደርሳል።

◻ የሩሲያ ኤስ-500 ከመሬት-ወደ-አየር ሚሳኤል ስርዓት ክፍለ ጦር በሩሲያ ኤሮስፔስ ኃይሎች ውስጥ ተመሥርቷል።

◻ የሩሲያ ጦር የዛፖሮዥያ የኒኩሌር ኃይል ማመንጫ ደህንነትን ሙሉ ለሙሉ አረጋግጧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0