ሰዎች ለዓረብኛ ቋንቋ ባላቸው አመለካከት ላይ መሥራት አለብን - የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ ዲን

ሰብስክራይብ

ሰዎች ለዓረብኛ ቋንቋ ባላቸው አመለካከት ላይ መሥራት አለብን - የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ ዲን

ዓረብኛ ቋንቋ ኢትዮጵያ ከቀጣናው ሀገራት ጋር ያላትን ወዳጅነት ይበልጥ ለማጠናከር የላቀ እገዛ እንዳለው አወል ሱንከሞ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ዓረብኛ የዓለም ቋንቋ ነው። እንደሚታወቀው ብዙ ሳይንሳዊ እና ታሪካዊ ቅርሶች የተፃፉት በዓረብኛ ቋንቋ ነው። ቋንቋው ባሕል፣ ሐሳብ፣ ሳይንስ እና ልምድህን ለማካፈል ወሳኝ ነው" ብለዋል።

ዲኑ፤ ቋንቋው በከፍተኛ ትምህርት እና ሥልጠና ተቋማት የሚሰጥበትን መርሐ-ግብሮች ማስፋት እንደሚገባም ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0