ናይጄሪያ የቡርኪና ፋሶን የአየር ክልል በመጣሷ ይቅርታ ጠየቀች
16:45 18.12.2025 (የተሻሻለ: 16:54 18.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ናይጄሪያ የቡርኪና ፋሶን የአየር ክልል በመጣሷ ይቅርታ ጠየቀች
የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዩሱፍ ማይታማ ቱጋር በአሠራር ሂደት ክፍተት በቡርኪና ፋሶ በድንገት ለማረፍ ስለተገደደው የናይጄሪያ አውሮፕላን ይቅርታ እንደጠየቁ የቡርኪናቤ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
ቱጋር በተጨማሪም አንድ የናይጄሪያ ባለሥልጣን በቡርኪናቤ ወታደሮች ተፈጽሟል ስላሉት አያያዝ የሰጡትን "ተገቢ ያልሆነ አስተያየት" በማውገዝ ውድቅ አድርገዋል።
ሚነስትሩ ቡርኪና ፋሶ የአውሮፕላኑን ሠራተኞች ወንድማዊ በሆነ መንገድ በመያዟ እና ሀገሪቱ ሽብርተኝነትን በመዋጋት ያስመዘገበችውን ስኬቶች አድንቀዋል ሲል የፕሬዝዳንት ጽ/ቤቱ አስታውቋል።
ሁለቱ ወገኖች የፀጥታ ጉዳዮችን ጨምሮ ክልላዊ ትብብርን ማጠናከር በተመለከተ ተወያይተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/3
© telegram sputnik_ethiopia

2/3
© telegram sputnik_ethiopia

3/3
© telegram sputnik_ethiopia
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
3/3
© telegram sputnik_ethiopia