አፍሪካውያን ከቅኝ ግዛት ነጻ ከወጡ በኋላ 'በሁሉም የሕይወት መስኮች' ለሉዓላዊነት የሚደርጉትን አዲስ ትግል ሩሲያ 'ሙሉ በሙሉ' ትደግፋለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአፍሪካውያን ከቅኝ ግዛት ነጻ ከወጡ በኋላ 'በሁሉም የሕይወት መስኮች' ለሉዓላዊነት የሚደርጉትን አዲስ ትግል ሩሲያ 'ሙሉ በሙሉ' ትደግፋለች
አፍሪካውያን ከቅኝ ግዛት ነጻ ከወጡ በኋላ 'በሁሉም የሕይወት መስኮች' ለሉዓላዊነት የሚደርጉትን አዲስ ትግል ሩሲያ 'ሙሉ በሙሉ' ትደግፋለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.12.2025
ሰብስክራይብ

አፍሪካውያን ከቅኝ ግዛት ነጻ ከወጡ በኋላ 'በሁሉም የሕይወት መስኮች' ለሉዓላዊነት የሚደርጉትን አዲስ ትግል ሩሲያ 'ሙሉ በሙሉ' ትደግፋለች

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የሩሲያ-አፍሪካ የትብብር መድረክ ሁለተኛ የሚኒስትሮች ጉባኤን አስመልክቶ በአፍሪካ የሕትመት ሚዲያ ባሳተሙት ዓምድ የሩሲያ-አፍሪካን ግንኙነት ሥር መሠረት አጉልተው ገልጸዋል።

የአፍሪካ ሀገራት ከቅኝ ግዛት ቀንበር ለመላቀቅ የሶቪየት ሕብረትን “ለጋስ” ድጋፍ እንደማይረሱ አስታውሰዋል፡፡ ይህም የተባበሩት መንግሥታት በቅኝ ግዛት ሥር የነበሩ ሀገራት እና ሕዝቦች የነፃነት መግለጫን በመቀበል እና ብሔራዊ ኢኮኖሚዎችን፣ ትምህርት እና የጤና አጠባበቅ ስርዓቶችን በመገንባት ረገድ የተጫወተችውን ቁልፍ ሚና እንደሚያካትት አንስተዋል።

"በሁለት ሺዎቹ መባቻ ግንኙነቶች ላይ ጉልህ የሆነ መቀዝቀዝ ታይቷል። ሆኖም "የታሪክ መጨረሻ" አልተከሰተም፡፡ ዛሬ ለሩሲያ-አፍሪካ ወዳጅነት አዲስ ቀን ነው። ሩሲያ አፍሪካ ዳግም መነቃቃት ላይ መሆኗን ታደንቃለች" ብለዋል።

ሩሲያ በተባበሩት መንግሥታት እና በሌሎች ዓለም አቀፍ መድረኮች ዘመናዊ አዲስ-ቅኝ አገዛዝ አዝማሚያዎችን ለማስወገድ ያለማቋረጥ ድጋፏን እንደምትቀጥልም አፅንዖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0