https://amh.sputniknews.africa
ላቭሮቭ በካይሮ ከአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በኢንቨስትመንት እና ምጣኔ ሀብት ዙሪያ ይወያያሉ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ላቭሮቭ በካይሮ ከአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በኢንቨስትመንት እና ምጣኔ ሀብት ዙሪያ ይወያያሉ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ላቭሮቭ በካይሮ ከአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በኢንቨስትመንት እና ምጣኔ ሀብት ዙሪያ ይወያያሉ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር"የሩሲያ እና አፍሪካ መንግሥታት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዘርፍ ኃላፊዎች እንዲሁም የአህጉሪቱ ውህደት ማኅበራት አስፈፃሚ አካላት... 18.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-18T16:05+0300
2025-12-18T16:05+0300
2025-12-18T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/12/2562554_0:39:800:489_1920x0_80_0_0_4fc1c422481ac369926ef45a8476a51a.jpg
ላቭሮቭ በካይሮ ከአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በኢንቨስትመንት እና ምጣኔ ሀብት ዙሪያ ይወያያሉ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር"የሩሲያ እና አፍሪካ መንግሥታት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዘርፍ ኃላፊዎች እንዲሁም የአህጉሪቱ ውህደት ማኅበራት አስፈፃሚ አካላት ኃላፊዎች፤ በመድረኩ የ2023-2026 የድርጊት መርሃ-ግብር የተሟላ ትግበራ ላይ በማተኮር፤ በሩሲያ-አፍሪካ አጀንዳ ወሳኝ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ያደርጋሉ" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ትብብር መድረክ የሚኒስትሮች ጉባኤ አርብ እና ቅዳሜ በካይሮ ይካሄዳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/12/2562554_48:0:752:528_1920x0_80_0_0_a2d27bd36b1a37da5e61d3949979ec0c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ላቭሮቭ በካይሮ ከአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በኢንቨስትመንት እና ምጣኔ ሀብት ዙሪያ ይወያያሉ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
16:05 18.12.2025 (የተሻሻለ: 16:14 18.12.2025) ላቭሮቭ በካይሮ ከአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በኢንቨስትመንት እና ምጣኔ ሀብት ዙሪያ ይወያያሉ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
"የሩሲያ እና አፍሪካ መንግሥታት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዘርፍ ኃላፊዎች እንዲሁም የአህጉሪቱ ውህደት ማኅበራት አስፈፃሚ አካላት ኃላፊዎች፤ በመድረኩ የ2023-2026 የድርጊት መርሃ-ግብር የተሟላ ትግበራ ላይ በማተኮር፤ በሩሲያ-አፍሪካ አጀንዳ ወሳኝ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ያደርጋሉ" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።
ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ትብብር መድረክ የሚኒስትሮች ጉባኤ አርብ እና ቅዳሜ በካይሮ ይካሄዳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X