#viral | የኢራን የባሕር ዳርቻዎች በዝናብ ምክንያት ወደ ቀይ ቀለም ተቀየሩ

ሰብስክራይብ

#viral | የኢራን የባሕር ዳርቻዎች በዝናብ ምክንያት ወደ ቀይ ቀለም ተቀየሩ

ይህ ለውጥ የተፈጠረው የሆርሙዝ ደሴት አፈር በአካባቢው ጎላክ እየተባለ የሚጠራን ከፍተኛ መጠን ያለው የአይረን ኦክሳይድ በመያዙ ነው። ጎላክ ለረጅም ጊዜ በኪነ-ጥበብ፣ በምግብ ዝግጅት እና በቱሪዝም ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን አሁን በዝናብ ምክንያት ወደ አስደናቂ የጎርፍ ትዕይንት እንደተቀየረ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0