ዳንጎቴ የ20 ቢሊዮን ዶላር የነዳጅ ማጣሪያውን በናይጄሪያውያን ባለቤትነት ለማስያዝ ለአክሲዮን ገበያ ለማቅረብ ማቀዱ ተነገረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዳንጎቴ የ20 ቢሊዮን ዶላር የነዳጅ ማጣሪያውን በናይጄሪያውያን ባለቤትነት ለማስያዝ ለአክሲዮን ገበያ ለማቅረብ ማቀዱ ተነገረ
ዳንጎቴ የ20 ቢሊዮን ዶላር የነዳጅ ማጣሪያውን በናይጄሪያውያን ባለቤትነት ለማስያዝ ለአክሲዮን ገበያ ለማቅረብ ማቀዱ ተነገረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.12.2025
ሰብስክራይብ

ዳንጎቴ የ20 ቢሊዮን ዶላር የነዳጅ ማጣሪያውን በናይጄሪያውያን ባለቤትነት ለማስያዝ ለአክሲዮን ገበያ ለማቅረብ ማቀዱ ተነገረ

"ዋና ፍላጎታችን እያንዳንዱ ናይጄሪያዊ በማጣሪያው ድርሻ እንዲኖረው ለአክሲዮን ገበያ ማቅረብ ነው" ሲሉ የዳንጎቴ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሊኮ ዳንጎቴ መናገራቸውን አንድ የአካባቢው የዜና አውታር ዘግቧል።

አክለውም ይህ እድል ከሀገሪቱ ውጪ የሚኖሩ ናይጄሪያውያንን እንደሚያካትት ገልፀዋል።

“ይህ ስለአሻራ ነው። ናይጄሪያውያን የዚህ ባለቤት እንዲሆኑ እፈልጋለሁ። እያንዳንዱ ናይጄሪያዊ ማጣሪያው ጥሩ ሲሠራ በማጣሪያው ትርፍ መተማመን እንዲችል እፈልጋለሁ” ሲሉ ዳንጎቴ አፅንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0