https://amh.sputniknews.africa
በ19ኛው ክፍለ ዘመን ከመቅደላ የተዘረፈ የወርቅ የፀጉር ማስያዣ በጥር ወር መጀመሪያ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለስ ተገለፀ
በ19ኛው ክፍለ ዘመን ከመቅደላ የተዘረፈ የወርቅ የፀጉር ማስያዣ በጥር ወር መጀመሪያ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለስ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
በ19ኛው ክፍለ ዘመን ከመቅደላ የተዘረፈ የወርቅ የፀጉር ማስያዣ በጥር ወር መጀመሪያ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለስ ተገለፀ ይህ ቅርስ የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ሁለተኛ ባለቤት የነበሩት የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ሲሆን አሁንም በቀድሞው ጌጣጌጥ ማቅረቢያ ሣጥኑ... 17.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-17T19:27+0300
2025-12-17T19:27+0300
2025-12-17T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/11/2555755_0:175:800:625_1920x0_80_0_0_c392092ce2410d47496832662037614d.jpg
በ19ኛው ክፍለ ዘመን ከመቅደላ የተዘረፈ የወርቅ የፀጉር ማስያዣ በጥር ወር መጀመሪያ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለስ ተገለፀ ይህ ቅርስ የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ሁለተኛ ባለቤት የነበሩት የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ሲሆን አሁንም በቀድሞው ጌጣጌጥ ማቅረቢያ ሣጥኑ ውስጥ ተጠብቆ ይገኛል። ጥንታዊ ቅርሱ ከ150 ዓመታት በላይ በግል ንብረት ስብስቦች ውስጥ ተይዞ ቆይቷል።የፀጉር ማስያዣው ኢትዮጵያ ከደረሰ በኋላ፣ በቅርቡ ከተመለሰው የ1868ቱ የመቅደላ ጦርነት ጋሻ ጋር በአዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ለእይታ ይቀረባል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/11/2555755_0:100:800:700_1920x0_80_0_0_5939abbce4f9236859e569f0acc1c3aa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በ19ኛው ክፍለ ዘመን ከመቅደላ የተዘረፈ የወርቅ የፀጉር ማስያዣ በጥር ወር መጀመሪያ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለስ ተገለፀ
19:27 17.12.2025 (የተሻሻለ: 19:54 17.12.2025) በ19ኛው ክፍለ ዘመን ከመቅደላ የተዘረፈ የወርቅ የፀጉር ማስያዣ በጥር ወር መጀመሪያ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለስ ተገለፀ
ይህ ቅርስ የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ሁለተኛ ባለቤት የነበሩት የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ሲሆን አሁንም በቀድሞው ጌጣጌጥ ማቅረቢያ ሣጥኑ ውስጥ ተጠብቆ ይገኛል። ጥንታዊ ቅርሱ ከ150 ዓመታት በላይ በግል ንብረት ስብስቦች ውስጥ ተይዞ ቆይቷል።
የፀጉር ማስያዣው ኢትዮጵያ ከደረሰ በኋላ፣ በቅርቡ ከተመለሰው የ1868ቱ የመቅደላ ጦርነት ጋሻ ጋር በአዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ለእይታ ይቀረባል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X