https://amh.sputniknews.africa
ዓረብኛ ቋንቋ ለኢትዮጵያ ውጤታማ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ጉልህ እገዛ አለው - የዓረብኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ ባለሙያ
ዓረብኛ ቋንቋ ለኢትዮጵያ ውጤታማ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ጉልህ እገዛ አለው - የዓረብኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ዓረብኛ ቋንቋ ለኢትዮጵያ ውጤታማ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ጉልህ እገዛ አለው - የዓረብኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ ባለሙያ መሀመድ ዳውድ፤ ኢትዮጵያ በቀጣናው እና በዓረቡ ዓለም ያላትን ተደማጭነት ለማሳደግ፤ የቋንቋው ተናጋሪ ሕዝብን በስፋት መድረስ... 17.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-17T19:16+0300
2025-12-17T19:16+0300
2025-12-18T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/12/2564418_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_6d51bcf95c7ae121791f3a61bb0ac93f.jpg
ዓረብኛ ቋንቋ ለኢትዮጵያ ውጤታማ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ጉልህ እገዛ አለው - የዓረብኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ ባለሙያ መሀመድ ዳውድ፤ ኢትዮጵያ በቀጣናው እና በዓረቡ ዓለም ያላትን ተደማጭነት ለማሳደግ፤ የቋንቋው ተናጋሪ ሕዝብን በስፋት መድረስ እንደሚገባ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን አፍሪካ አዳራሽ ከተከበረው የአረብኛ ቋንቋ ቀን ጎን ለጎን የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የዓረብኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ ት/ክፍል ሃላፊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገራት ዓረብኛ ተናጋሪዎች ናቸው። ስለዚህ ቋንቋውን ስናሰፋው ዲፕሎማሲ ግንኙነታችንም እየተጠናከረ ይመጣል" ብለዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዓረብኛ ቋንቋ ለኢትዮጵያ ውጤታማ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ጉልህ እገዛ አለው - የዓረብኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ዓረብኛ ቋንቋ ለኢትዮጵያ ውጤታማ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ጉልህ እገዛ አለው - የዓረብኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ ባለሙያ
2025-12-17T19:16+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/12/2564418_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_3e35c2d245ce74f833d2e7aba5728cbd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዓረብኛ ቋንቋ ለኢትዮጵያ ውጤታማ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ጉልህ እገዛ አለው - የዓረብኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ ባለሙያ
19:16 17.12.2025 (የተሻሻለ: 17:24 18.12.2025) ዓረብኛ ቋንቋ ለኢትዮጵያ ውጤታማ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ጉልህ እገዛ አለው - የዓረብኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ ባለሙያ
መሀመድ ዳውድ፤ ኢትዮጵያ በቀጣናው እና በዓረቡ ዓለም ያላትን ተደማጭነት ለማሳደግ፤ የቋንቋው ተናጋሪ ሕዝብን በስፋት መድረስ እንደሚገባ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን አፍሪካ አዳራሽ ከተከበረው የአረብኛ ቋንቋ ቀን ጎን ለጎን የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የዓረብኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ ት/ክፍል ሃላፊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገራት ዓረብኛ ተናጋሪዎች ናቸው። ስለዚህ ቋንቋውን ስናሰፋው ዲፕሎማሲ ግንኙነታችንም እየተጠናከረ ይመጣል" ብለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X