https://amh.sputniknews.africa
አዲሱ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የጤና መርሐ-ግብር የአፍሪካ ሀገራት ታካሚዎችን የግል መረጃ አሳልፎ የሚሰጥ ነው - የሕብረተሰብ ጤና ባለሙያ
አዲሱ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የጤና መርሐ-ግብር የአፍሪካ ሀገራት ታካሚዎችን የግል መረጃ አሳልፎ የሚሰጥ ነው - የሕብረተሰብ ጤና ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አዲሱ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የጤና መርሐ-ግብር የአፍሪካ ሀገራት ታካሚዎችን የግል መረጃ አሳልፎ የሚሰጥ ነው - የሕብረተሰብ ጤና ባለሙያ ዶክተር ሻኪራ ቾናራ፤ መርሐ-ግብሩ ከአኅጉሪቱ የጤና ዘርፍ ማትረፍ የሚያስችል ስልታዊ የታካሚዎች የመረጃ አቅርቦት... 17.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-17T18:10+0300
2025-12-17T18:10+0300
2025-12-17T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/11/2553684_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_cc64ac5ceb3e76143dd59bf34b36e8a5.jpg
አዲሱ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የጤና መርሐ-ግብር የአፍሪካ ሀገራት ታካሚዎችን የግል መረጃ አሳልፎ የሚሰጥ ነው - የሕብረተሰብ ጤና ባለሙያ ዶክተር ሻኪራ ቾናራ፤ መርሐ-ግብሩ ከአኅጉሪቱ የጤና ዘርፍ ማትረፍ የሚያስችል ስልታዊ የታካሚዎች የመረጃ አቅርቦት ሥርዓት የዘረጋ መሆኑን ይገልጻሉ።"የስትራቴጂው አውድ መልካም እና ተስፋ የሚሰጥ ይመስላል። ነገር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ መጥፎ ዓላማዎች እንዳሉት አምናለሁ። ይህም መዳረሻ ግቡ የአፍሪካን አኅጉር እና የአህጉሪቱን የጤና ሥርዓት መቆጣጠር እና ከዘርፉ ማትረፍ ነው" ብለዋል።ባለሙያዋ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ 'የአሜሪካ ትቅደም ዓለም አቀፍ የጤና መርሐ-ግብር' ከሙያ እና ከሀገራት ሉዓላዊነት አንፃር አሉበት ያሏቸውን ሌሎች ችግሮችም አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አዲሱ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የጤና መርሐ-ግብር የአፍሪካ ሀገራት ታካሚዎችን የግል መረጃ አሳልፎ የሚሰጥ ነው - የሕብረተሰብ ጤና ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አዲሱ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የጤና መርሐ-ግብር የአፍሪካ ሀገራት ታካሚዎችን የግል መረጃ አሳልፎ የሚሰጥ ነው - የሕብረተሰብ ጤና ባለሙያ
2025-12-17T18:10+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/11/2553684_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_e7c4e733729176e721aa90e6f5363244.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አዲሱ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የጤና መርሐ-ግብር የአፍሪካ ሀገራት ታካሚዎችን የግል መረጃ አሳልፎ የሚሰጥ ነው - የሕብረተሰብ ጤና ባለሙያ
18:10 17.12.2025 (የተሻሻለ: 18:14 17.12.2025) አዲሱ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የጤና መርሐ-ግብር የአፍሪካ ሀገራት ታካሚዎችን የግል መረጃ አሳልፎ የሚሰጥ ነው - የሕብረተሰብ ጤና ባለሙያ
ዶክተር ሻኪራ ቾናራ፤ መርሐ-ግብሩ ከአኅጉሪቱ የጤና ዘርፍ ማትረፍ የሚያስችል ስልታዊ የታካሚዎች የመረጃ አቅርቦት ሥርዓት የዘረጋ መሆኑን ይገልጻሉ።
"የስትራቴጂው አውድ መልካም እና ተስፋ የሚሰጥ ይመስላል። ነገር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ መጥፎ ዓላማዎች እንዳሉት አምናለሁ። ይህም መዳረሻ ግቡ የአፍሪካን አኅጉር እና የአህጉሪቱን የጤና ሥርዓት መቆጣጠር እና ከዘርፉ ማትረፍ ነው" ብለዋል።
ባለሙያዋ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ 'የአሜሪካ ትቅደም ዓለም አቀፍ የጤና መርሐ-ግብር' ከሙያ እና ከሀገራት ሉዓላዊነት አንፃር አሉበት ያሏቸውን ሌሎች ችግሮችም አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X