ግዙፍ የማስፋፊያ ሥራዎችን እያከናወንን ነው - የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ሰብስክራይብ

ግዙፍ የማስፋፊያ ሥራዎችን እያከናወንን ነው - የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አየር መንገዱ የ15 ዓመታት ስትራቴጂክ ፍኖተ ካርታ በማዘጋጀት የአገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነቱን ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በ2040 አሁን የምናበራቸውን አውሮፕላኖች እና የበረራ መዳረሻዎቻችንን ቁጥር ከእጥፍ በላይ ለማሳደግ ወጥነናል። ይህን ዕቅድ ለመደገፍ ብዙ አውሮፕላኖችን እያዘዝን ነው። በቢሾፍቱ ከተማ የምንሠራው አዲስ የአውሮፕላን ማረፊያም የዚሁ አካል ነው" ብለዋል።

የአየር መንገዱን የመንገደኞች የማስተናገድ አቅም ለማሳደግ እየተሠሩ ስላሉ ሥራዎችም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0